×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 16624

      Sorry, pritning is not allowed

የሰበር መ.ቁ .16624
ጥቅምት 18 ቀን 1998 ዓ.ም
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
8. አቶ ሐጐስ ወልዱ
4. አቶ ዳኜ መላኩ
5. አቶ መስፍን እቁበዮናስ
አመልካች፡- ወ / ት እጅጋየሁ ተሾመ
መልስ ሰጭ፡- የእቴነሽ በቀለ ሞግዚት ወ / ሮ እታገኝ ዘነበ
ዳኝነት እንደገና እንዲታይ ፍርድ ወይም ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ
ለሰጠው ፍርድ ቤት ስለሚቀርብ አቤቱታ- የፍትሐብሄር ስነ ስርዓት ህግ ቁጥር 6/17
ጉዳዩን የመጀመሪያ ደረጃ አይቶ ውሳኔ የሰጠው ፍ / ቤት
ውሳኔውን
የሰጠው ሀሰተኛ የነዛዜ ሰነድን መሰረት አድርጎ በመሆኑ ዳኝነት
ኣያስፈልገው ውሉ ሠራተኛ የዚህ የህግ ግምት ተጠቃሚ ነው ፡፡ ይህ የሕግ ግምት የሕግ ውጤት እንደመሆኑ የፍርድ ቤት ችሮታ
ከተፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ የሚሰራ የሕግ ግምት ነው ፡፡ በመሆኑም አንድ
ሠራተኛ ከውሉና ከዚህ ሕግ ግምት አንፃር ጎደለብኝ የሚለው ነገር ካለ
ከሚጠይቅ በቀር ቋሚ ነህ ልባል የሚል ጥያቄ ሊያቀርብ አይገባውም ፡፡
በአሰሪውና ሠራተኛው
ሠራተኛው መካከል
የተፈፀመው ውል
በሕጉ ግምት
የሚሸፈን ሳይሆን ዓዋጁ በአንቀጽ 10 / በአዲምሱም ዓዋጅ አንቀጽ 10 /
የሚሸፈን ነው የሚል ክርክር ሊነሳ እንደሚችል ግልጽ ነው ፡፡ ሆኖም
ይህም ቢሆን ሊነሣ የሚችለው ሠራተኛው ቀረብኝ የሚለው ጥቅም
ወይም በአሰሪው ከሕጉና ከውሉ ውጪ ፈፀመ የሚለው በደል ማሳየት
ሲችል ነው ፡፡ በመሆኑም በኔና በአሰሪዬ መካከል ያለው የሥራ ውል
ጊዜያቂ ሳይሆን ቋሚ ነው ተብሎ ይተርጎምልኝ የሚለው ክስ የክስ
ምክንያት ያለው ባለመሆኑ በቦርድም ይሁን በመደበኛ ፍርድ ቤቶች
ሊስተናገድ የሚገበው አይደለም ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ቋሚ ልሁን
አጠቃላይ የሥራ ሁኔታውን የሚመለከት ባለ
የሚለው ጥያቄ የአንድን ሠራተኛ የውል ግንኙነት እንጂ
ክርክር እንጂ .
የወል የሥራ ክርክር አይደለም በመሆኑም ጉዳዩ የክስ ምክንያት
የሌለው ከመሆኑ በተጨማሪ ለአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ
የሚቀርብም ጉዳይ አይደለም ፡፡ ቦርዱ ሥልጣን ያለው የወል የሥራ
ክርክሮችን ለመመልከት እንጂ የግል
ክርክር ለመዳኘት
አይደለም ፡፡
በመሆኑም በሁለቱም
ተደራራቢ ምክንያቶች ቦርዱ
የቀረበለትን ይህን የመጀመሪያ ጥያቄ ማስተናገዱ አግባብ አይደለም ፡፡
ከላይ እንደተመለከትነው
ሠራተኛው
ሠራተኞች
የተሰጠው ጥቅም ለኔም ይጠበቅልኝ የሚል ጥያቄ እያይዞ ያቀረበ
በመሆኑ ቦርዱ ጉዳዩን ማስተናገዱ
የሚያመጣው ለውጥ መኖር
አለመኖሩ ቀጥሎ የምንመለከተው ጉዳይ ነው ፡፡ ከላይ እንደተመለከተው
ይህ ጥያቄ አስፈሪው የውሉን ወይም የሕጉን ወይም የሁለቱን ድንጋጌ
በመፃረር መብቴን ተጋፍቷል የሚል እንደምታ ያለው በመሆኑ የክስ
የለውም ” ባል የሚችል አይ Y ለና
መፍትሄ ፍለጋ ወደሚመለከተው አካል
አካል ከሶ መቅረቡ ተገቢ
ነው ፡፡ ውል ወይም ሕግ ተጥሶ የአንድ ወገን መብት የተጓደለ ከሆነ
መብቱን ለማስጠበቅ ክስ ማቅረብ ትክክለኛ አሠራር ነው ። ጥቅም
ተጓደለብኝ የሚል ሰራተኛ በሕጉ ኣንቀጽ 9 መሠረት ቋሚ ነው የሚል
ማስረዳት
አያስፈልገውም ፡፡ ሠራተኛ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እስካቀረበ
የሚያየው አካል
ቋሚ እንደሆነ
እንደሆነ ግምት መውሰድ
ይገባዋል ፣ ቋሚ እንዳልሆነ ማስረዳት የሌላኛው ወገን ሃላፊነት ነው ፡፡
ነገር ግን ይህ ጥቅም ቀረብኝ የሚል ሠራተኛ የሚያቀርበው ክስ
የዛን ሠራተኛ
ጉዳይ ብቻ የሚመለከት በመሆኑ በሕጉ አንቀጽ 138
መሠረት እንደግል የሥራ ክርክር የሚቆጠር እንጂ የወል የሥራ
ክርክር አይደለም ፡፡ ስለዚህ በዚህ ጥያቄ የሚቀርበው ክስ የክስ ምክንያት
የለውም ባይባልም ለቦርዱ ቀርቦ የሚስተናገድ ነጥብ ግን አይደለም ፡፡
የወል የሥራ ክርክር ከግል የሥራ ክርክር የሚለየው በምንድነው
የሚለው የሕግ ነጥብ ላይ ይህ ፍ / ቤት በመዝገብ ቁ . 1818 ዐ በሐምሌ
29 ቀን 1997 ዓም ውሣኔ የሰጠበት በመሆኑ አሁን በዝርዝር
1 ና 4 ©
ሠራትና ሥራ መድገሙ አስፈላጊ አይደለም ፡፡ ዋናው ነጥብ አንድ ሠራተኛ ብቻ የሚመለከትና የሌሎችን
የማይመለከት ክስ ያቀረበ እንደሆነ ጉዳዩ የግሉ የሥራ ክርክር እንጂ
የወል የሥራ ክርክር ሆኖ ሊታይ አይገባውም ፡፡ የወል የሥራ ክርክር
ካልሆነ ደግሞ ለቦርዱ ቀርቦ ውሣኔ ሊሰጥበት የሚገባ አይሆንም ፡፡
በአዋጅ ቁ . 42/85
እንቀጽ 138 / መሠረት በአዲሱም አዋጅ ቁ .
377/96 አንቀጽ 138 / የግል ሥራ ክርክር የማየት ሥልጣን ያለው
መደበኛ ፍርድ ቤት ነው ፡፡ በመሆኑም በዚህም ረገድ ቦርድ የሄደበት
አቅጣጫ ሕጉ ካስቀመጠው ሥርዓት ውጪ ነው ፡፡ በመሆኑም ለሌሎች
ሠራተኞች የተሰጠ ጥቅማ ጥቅም ለኔ አልተጠበቀልኝም የሚለውን
አጠቃላይ ክስ ቦርዱ የተመለከተው ከስልጣኑ ውጪ በመሆኑ ሊሻር
የሚገባው ነው ፡፡
ለማጠቃለል ቋሚ ሠራተኛ እንደሆንኩ ይወስንልኝ የሚለው ክስ
የክስ ምክንያት የሌለው በመሆኑና የግል ጉዳይም ሰመሆኑ ፣ የጥቅማ
ጥቅም ” ጥያቄውም የግል ክርክር በመሆኑ በአሰራርና ሠራተኛ ጉዳይ
ወሳኝ ቦርድ ቀርበው መታየታቸው የጉዳዩ አመራር የሕጉን ሥርዓት
ያልተከተለ በመሆኑ .
ሓውን የ
የሕግ ትርጉም ተከትሎ
እንዲሄድ ማድረግ አስፈላጊ ነው ፡፡
ው ሣ ኔ
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ሚያዝያ 21/96 ዓ.ም
በቁጥር 303/02/94 የሰጠው ውሣኔና የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት
በመ / ቁ .
16/96 ዓ.ም
በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ቁ .
• ሽራል ፡፡
እንዲያውቁት
የፍርዱና
የውሣኔው ቅጂ ይተላለፍላቸው ፡፡
( ያ ፣ ጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ሰየራሳቸው ይቻቻሉ
ይመዝገቡ ተዘግቷል ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
. አንድም የስራ
የሐሳብ ልዩነት አብዛኛው የቀረበው
ያልተወሰነ ጊ 1 የስራ ውል መሆኑ ተረጋግጦ ይወስንልኝ ሌላም
የሚገባኝን ጥቅማ ጥቅም እንዳገኝ ውሳኔ ይሰጥልኝ
የሚለው የክስ
ነጥብ የውል የስራ ክርክር ሊሰኝ የሚችል ስለኣልሆነ ጉዳዩን የመዳኘት
ሥልጣን የአሰሪ እና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ አይደለም ሲል
በሰጠው የውሣኔ ክፍል እኔም የምስማማበት ነው ፡፡ ይሁን እንጂ የሥራ
ቅጥር ውሌ ላልተወሰነ ጊዜ እንደሆነ ይወሰንልኝ ሰሚል አይነት
የቀረበው የተጠሪ አቤቱታ
« የክስ ምክንያት
» የለውምና በፍርደ ቤት
ጭምር ሊስተናገድ የሚገባው አይደለም በሚል ዋነኛ ምክንያት ውድቅ
በመደረጉ ባለመስማማት እንደሚከተለው በሐሳብ ተለይቻለሁ ፡፡
አንድ ከሣሽ ክስ በመሰረተበት ነገር ላይ ጥቅም ወይም መብት
መሆኑን በማሳየት
በሕግ አግባብ ዳኝነት
ይሰጥለት ዘንድ
መጠየቅ ይችላል ፡፡ ይህን ከላይ በአብዛኛው ድምፅ በተሰጠው ውሣኔ
ወስጥ ከተጠቀሱት የፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕጉ ድንጋጌዎች ላይ ጭምር መረዳት
ይቻላል ፡፡ ክሱ ጥቅም ወይም መብት የተጠየቅበት መሆኑን ለማሳየት
ላያት ያለው ነው ለመሰኘት
ይበቃል ፡፡
በስራ ክርክር ጉዳይ በሚቀርቡ ክሶች እንዲጠየቅ የሚፈለገው
ዳኝነትም ከዚህ አጠቃላይ መርህ በተለየ ሁኔታ እንዲታይ የሚያስገድድ
የለም ፡፡
ስለሆነም
አንድ የሥራ ክርክርን የሚመለከት
ደመወዝ ፣ የደመወዝ ጭማሪ ፣ የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያ የሥራ
ስንብት ክፍያ ወዘተ
ሊከፈለኝ ይገባል በሚል
አይነት የጥቅም
ጥያቄን መሠረት አድርጐ ሊቀርብ ይችላል ፡፡ አለዚያም እድገት ይሰጠኝ ፣
ዝውውር ላገኝ ያገባል ፣
የተወሰደብኝ የዲሲፒሊን እርምጃ ተገቢ
አይደለም ወዘተ ... የሚሉ የመብት ጥያቄዎችን ብቻ መሠረት አድርጎ
ሊቀርብ ይችላል ፡፡ እነዚህ ከብዙ በጥቂቱ የተጠቀሱት የክፍያ ወይም
የመብት ይረጋገጥልኝ ጥያቄዎች ለሥራ ክርክር ጉዳይ በተናጥልም ሆነ
በጥምር የክስ ምክንያቶች ሊሆኑ እንደሚችሉ ከአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ
138 ፣ 142 ፣ 162 ወዘተ ... መንፈስም መገንዘብ ይቻላል ፡፡
በተያዘው ጉዳይ ተጠሪ የሥራ ቅጥሩ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ
ውል መሆኑ ተረጋግጦ እንዲወሰንለት በአቀረበው ክስ ጠይቋል ፡፡
በተጨማሪም ይገባኛል የሚላቸው ጥቅሞች መኖራቸውን እና አመልካቹ
ጥቅሞቹን የከለከለውም ቅጥሩ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል መሆኑን
ስለአልተቀበለለት መሆኑን በክሱ አመላክቷል ፡፡ የክሱም አቀራረብ የሥራ
ውሉ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል ነው ቢሰኝ ያጣቸው ጥቅሞች ያለ
ሌላ ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታ እንደሚከበሩለት ያስገነዝባል ፡፡ በሌላ በኩል
ደግሞ አመልካቹ የተጠሪ የሥራ ውል የተወሰነ : ጊዜ የሥራ ውል
መሆኑን እና ጥቅሞቹ ያልተሰጡትም ቅጥሩ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ
ውል ባለመሆኑ ምክንያት መሆኑን ገልጾ ተከራክሯል ፡፡
ይህ የክርክራቸው ይዘት አመልካች እና ተጠሪ በመካከላቸው
የነበረውን የሥራ ውል በየራሳቸው እንደሚጠቅማቸው የተረጎሙት
መሆኑን ያረጋግጣል ፡፡ ይህም ግራ ቀኙ በተጠሪ የሥራ ውል ሁኔታ
ላይ ማለትም የተጠሪ የሥራ ውል የተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል ነው ?
ወይስ አይደለም ? በሚለው
ላይ ልዩነት እንዲኖራቸው
አድርጓል ፡፡ ይህ ልዩነታቸው ሊፈታ የሚችለው በፍርድ እንደሆነም
ጉዳዩ ዳኝነት ይሰጥበት ዘንድ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ሊቀርብ እና
የሥራ ውሉ በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 10 ወይም 9 የሚሸፈን መሆኑ
እስመሆነ ተጣርቶ ዳኝነት ሊሰጥበት ይገባል ፡፡ በእርግጥ በዚህ አይነት
በቀጥታ የጥቅም የሚቀርሱና የሥራ ውላችን ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል መሆነ ይረጋገጥልን በሚል መልኩ የሚመሰረቱ ክሶች
ጥያቆን የያዙ ክሶች አለመሆናቸው ግልጽ ነው ፡፡ ነገር ግን የሥራ ቅጥር
ውሴ በአሰሪው ከሕግ ውጭ የተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል እንደሆነ
ተወስዶብኛልና
ሊታረምልኝ
እንደመሆናቸው መሠረታቸው የመብት ጥያቆ መሆኑ አከራካሪ ሊሆን
የማይገባው ነው ፡፡ በዚህም ምክንያት ይህን መሰሉ ጥያቄ በአንድ ክስ
ውስጥ ለብቻው ቀርቦ ዳኝነት ሲጠየቅበት እንኳን ክሱ የክስ ምክንያት
የለውም የሚሰኝበት በሕግ የተደገፈ ምክንያት አይኖርም ፡፡ ጉዳዩ የእራሱ
የሆነ የክስ ምክንያት ያለው በመሆነም ጭብጥ ሆኖኛ ከአዋጅ ቁ .
42/85 አንቀጽ 9 እና 10 ጋር ተገናዝቦ ውሣኔ ሊሰጥበት ይገባል ፡፡ ይህ
ይሆን ዘንድ ክሱ ከሳሹ ቀረብኝ የሚባልን ጥቅም በሚጠይቅ መልኩ
የቀረበ እንዲሆን እንዲሆን አያስፈልግም ፡፡
አያስፈልግም ፡፡ ይልቁንም
የቀረበው ክስ
ክስ ቀረብኝ
የሚባልን ጥቅም ብቻ ጠቅሶ የቀረበ ቢሆን እንኳን የጥቅም ይገባኛል
3 4 ይስ 10 ?
ጊዜ የመሆኑ ነገር ከሕጉ አግባብ ታይቶ ምላሽ ያገኝ ዘንድ አስፈላጊ
የሚሆንበት ጊዜ ይኖራል ፡፡ ይህ ሁኔታ ሊያጋጥም እና የሥራ ውሉ
ክርክር ሊነሳ እንደሚችልም በአብዛኛው ድምፅ ጭምር መታመኑን
ከውሣኔው መገንዘብ
ይቻላል ፡፡ እንዲህ ከሆነ ደግሞ የሥራ ውሌ
ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል መሆኑ ይረጋገጥልኝ ሰሚል አይነት
የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት የለውም የሚል መደምደሚያ ላይ ሊደረስ
የሚገባ አይሆንም ፡፡
ምክንያቱም
ምክንያት የላቸውም የሚባሉ
ክሶች በይዘታቸው ተከሣሹ ክሱ በተመሰረተሰት ጉዳይ ላይ የውልም ሆነ
የሕግ ኃላፊነት እንደአለበት የሚያመለክቱ አይደሉም ፡፡ እንዲህ ያሉ
ክሶች ከመሰረቱም ክሱ ተከሣሹ ላይ ሊመሰረት የቻለበትን ሕጋዊ
ምክንያት
ለማሳየት
የሚስቁም
ኣይደሉም ::
ተከሣሹን
የማይመለከተው መሆኑ ግልፅ ከመሆኑ የተነሳም ወደ ክርክሩ ፍሬ ነገር
መግባቱ አስፈላጊ አይሆንም ፡፡ የሥራ ውሌ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል
ተረጋግጦ
ውሣኔ ይሰጥልኝ
የሚል ምክንያትን ይዘው
The የሚመስ 23 ክሶች ማን አሰሪ የሆነው " WF ከዛች ቅጥሩ ትወስ ፥ n
የቀረበው አመልካች ይግባኝ ካቀረበች በኋላ በመያ
በማለት ውሳኔ ሰመስጠቱ የቀረበ አቤቱታ ፡፡
ውሳኔ፡- የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት የሰጠው ውሳኔ ጸንቷል ፡፡
1. ሰፍ / ብ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ .6 / 1 / መሰረት ዳኝነት እንደገና እንዲታደ
ጥያቄው የሚቀርበው ይግባኝ ከመቅረሱ በፊት መሆን አለበት ፡፡
2 በውሳኔው ላይ ይግባኝ ከቀረበ የይግባኙ መዝገብ ቢዘጋም
ዳኝነት እንደገና እንዲታይ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት
የለውም ፡፡
የሥራ ውል መሆኑን እስከአሳስረዳ ድረስ የሥራ ውሉን ያልተወሰነ ጊዜ
የሥራ ውል ያደረገው ዘንድ የሕግ ኃላፊነት እንዳለበት የሚያመላክቱ
ናቸው በተጨማሪም በዚህ መዝገብ የተያዘውን ክርክር ጨምሮ በሌሎች
በርካታ መሰል ሙግቶችም ውስጥ ተከታይ ጥቅሞችን ያለክርክር
ለማስገኘት የሚበቃን የመብት ጥያቄ መሰረት አድርገው የሚመሰረቱ
ናቸው ፡፡ ስለሆነም የክስ ምክንያት የላቸውም የሚባሉ አይሆኑም ፡፡
ከፍ ሲል እንደተመለከተው የዚህ መዝገብ ተከራካሪዎች ልዩነት
የቅጥሩን የቆይታ ጊዜ ብቻ የሚመለከት ነው ፡፡ በጥቅሞቹ አከፋፈል
ጉዳይ ላይ ስምምነት እንጂ ልዩነት እንደሌላቸው ግልፅ ነው ፡፡ የተጠሪ
የሥራ ውል ከሕግ አግባብ ተመዝኖ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል
ቢረጋገጥ
ጥቅሞቹን ሊያገኛቸው
እንደሚችል
በአመልካቹ ጭምር የታመነ መሆኑን ከክርክሩ መገንዘብ የሚቻል ነው ፡፡
ይህ ደግሞ የተጠሪ የሥራ ውል የተወሰነ ወይም ያልተወሰነ ጊዜ ውል
መሆኑ በፍርድ ሳይረጋገጥ ተጠሪው ጥቅሞቹን ያገኛል ወይም አያገኝም
የሚል መደምደሚያ ላይ ሊደረስ እንደማይችል የሚያረጋግጥ ነው ፡፡
አከራካሪ ሆኖ የተገኘው የሥራ ቅጥሩ ሁኔታ አስቀድሞ ሳይፈታ
ዓደማይችል እየታወቀም የክሱ የጥቅም ጥያቆው ጉዳይ ምላሽ ሊያገኝ
ዋና ክፍል የሆነው የሥራ ውሌ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል መሆኑ
ተረጋግጦ ይወሰንልኝ የሚለው የሚለው የተጠሪ አቤቱታ የክስ
የክስ ምክንያት
የለውም መባሉ ሕጋዊ አሳማኝነት የሌለው ነው ፡፡
በእኔ እምነት የሥራ ውሌ ያልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል መሆኑ
ይወሰንልኝ በሚል አይነት የሚቀርቡ ክሶች ምንም እንኳን የወል የሥራ
ክርክር ባለመሆናቸው ምክንያት በአሰሪ እና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ
ሊታዩ የማይችሉ ቢሆኑም የግል የሥራ ክርክር አይነቶች በመሆናቸው
በፍርድ ቤት ሊዳኙ የሚገባቸው ናቸው ፡፡ ስለሆነም እነዚህ ጥያቄዎች
የክስ ምክንያት የላቸውምና የትኛውም የዳኝነት አካል ዘንድ ሊቀርቡ
አይችሉም በሚል በአብዛኛው ድምፅ በተሰጠው የውሣኔ ምክንያት
ባለመስማማት
በሦስተኛ
የቴጠቀሰው
ተለይቻለሁ ፡፡
የሰበር መ / ቁ . 16624
ጥቅምት 18 ቀን 1998 ዓ.ም.
ዳኞች፡ - አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
አቶ ሐጐስ ወልዱ
አቶ ዳኜ መላኩ
አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
አመልካች፡- ወ / ት እጅጋየሁ ተሾመ ጠበቃው ቀርቧል ፡፡
ተጠሪ፡- የእቴነሽ በቀለ ሞግዚት ወ / ሮ እታገኝ ዘነበ ቀርባለች ፡፡
ዐመዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ውሣኔ ሰጥተናል ፡፡
ው ሣ ኔ
ይህ መዝገብ ተከፍቶ ለሰበር ችሎት ሊቀርብ የቻለው የአሁኗ
አመልካች ጉዳዩን በመጀመሪያ ደረጃ ያየው ፍ / ቤት በፍ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ . 6
መሠረት እንደገና ዳኝነት እንዲታይ የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት የለውም
በሚል የሰጠው ብይን መሠረታዊ የሕግ ስህተት አለበት በማለት ሐምሌ
ቀን 1996 ዓ.ም ተጽፎ እንዲቀርብ ባደረገችው ማመልከቻ መነሻ ነው ፡፡
ከመዝገቡ ለመመልከት እንደተቻጦት .
ያየው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ሟቹ ወታደር በቀስ መኩሪያ
ሚያዝያ 8 ቀን 1989 ዓ.ም. አድርጓል የተባለው ኑዛዜ ላይ ግራ ቀኙን
አከራክሮ ታህሣስ 17 ቀን 1994 ዓ ም . ባቀረበው የኑዛዜ ሰነድ ላይ
የተመለከተው ፊርማ ተመርመሮ የተናዛዡ አለመሆኑ ተረጋግጧል
በሚል ውድቅ በማድረግ ወስኖ ከቆየ በኋላ የኑዛዜው ተጠቃሚ ነኝ
የምትለው የአሁኗ አመልካች ግንቦት 30 ቀን 1995 ዓ.ም. በተፃፈ
ማመልከቻ ፍ / ቤቱ ለሰጠው ውሣኔ መሠረት የሆነው ለፖሊስ ቴክኒክ
ምርመራ ተልኮ እንዲመረመር የተደረገው የኑዛዜ ሰነድ ከፍ / ቤቱ
መዝገብ ጋር የተያያዘው ትክክለኛው ሰነድ ሣይሆን በህሰት ተዘጋጅቶ
መሆኑን ለመረዳት ተችሏል በሚል
በፍ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ , 6 / 1 /
መሠረት እንደገና ዳኝነት እንዲታይ ባቀረበችው አቤቱታ ላይ የአሁኗ
ተጠሪ መልስ እንድትሰጥበት ካደረገ በኋላ ሰኔ 29 ቀን 1996 ዓ.ም.
በሰጠው ብይን ሰፍ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ .6 / 1 / መሠረት እንደገና ዳኝነት እንዲታይ
አቤቱታ ሊቀርብ የሚችለው የይግባኝ ቅሬታ ከመቅረቡ በፊት ነው ፡፡
በቀረበው ጉዳይ ግን አመልካች ቀድሞ በተሰጠው ውሣኔ ላይ ለይግባኝ
ከቆየች በኋላ ይግባኙን በማቋረጥ በፍ / ሥ / ሥ / ህ ሚል ምክንያት ሰሚ ፍ / ቤት የይግባኝ ቅሬታ አቅርባለች ፡፡ የይግባኝ ቅሬታ አቅርባ
ይታይልኝ የሚል
ልታቀርብ እጎችልም በሚል ምክንያት
ሣይቀበላት ቀርቷል ፡፡
አመልካች የፍ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ .6 / 4 / ዳኝነት እንደገና ለታይ ይገባል
አይገባም በሚል ፍ / ቤት በሚሰጠው
ውሣኔ ላይ ይግባኝ
አይቻልም ስለሚል ፍ / ቤቱ የሰጠው ብይን መሠረታዊ የሕግ ስህተት
አለበት የሚለውን በቀጥታ ለሰበር ችሎት ልታቀርብ ችላለች ፡፡
ሰአመልካች በኩል የቀረበው አቤቱታ ከተመረመረ በኋላ እንደገና
ዳኝነት ይታይልኝ ጥያቄ ተቀባይነት ያጣው በሕጉ አግባብ መሆን
አስመሆኑ ተጣርቶ መወሰን ያስፈልገዋል
መወሰን ያስፈልገዋል ተብሎ ለሰበር ችሎት
እንዲቀርብ የተደረገ ሲሆን ማመላከቻውም ለአሁኗ ተጠሪ ተልኮ
ደርሷት ቀርባ በጽሁፍ መልስ ሰጥታበት ተከራክራለች ፡፡
ይህ ችሎት ሰበኩሉ ዳኝነቱ እንደገና ሊታይ አይገባም የተባለው
በአግባቡ መሆን አለመሆኑን ከሕጉ
ጋር በማገናዘብ መርምሯል ፡፡
እንደገና ዳኝነት እንዲታይ አቤቱታ
የሚችለው በተሰጠው ፍርድ ወይም ውሣኔ ወይም ትዕዛዝ ላይ ለይግባኝ
ሰሚው ፍ / ቤት የይግባኝ ቅሬታ
አቅርቦ ከማሰማቱ በፊት እንደሆነ
ያስረዳል ፡፡ በቀረበው ጉዳይ የአሁኗ አመልካች ፍ / ቤቱ አስቀድሞ በሰጠው
ውሣኔ ላይ ለከፍተኛው ፍ / ቤት የይግባኝ ቅሬታ አቅርባ በፍ / ቤቱ
ለምርመራ እያለ ሲቀጥር መቆየቱ ተረጋግጧል ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ
ደረጃ ፍ / ቤት የይግባኙን መዝገብ አቅርቦ በተመለከተበት ጊዜ ሁሉ
ይግባኙ በእንጥልጥል ላይ ነበር ፡፡ አመልካች ይግባኙን አግቻለሁ
የምትለው ፍ / ቤቱ የይግባኙን መዝገብ በማስቀረብ ለምርመራ ተበሎ
መቀጠሩን በማረጋገጥ ከመለሰው በኋላ ነው ፡፡ አመልካች
በሰጠው ውሣኔ ላይ የይግባኝ ቅሬታ አቅርባለች አላቀረሰችም የሚለው
ጥያቄ ተነስቶ ማቅረቧ ከተረጋገጠ በኋላ ይግባኙን ለሚሰማው ፍ / ቤት
መዝገቡ እንዲዘጋላት ጠይቃ
አዘግታ መቅረቧ የይግባኝ ቅሬታ
አላቀረበችም ለማለት የሚያስችል አይደለም ፡፡ አመልካች ይግባኝ ማቅረቧ
ከተረጋገጠ ከላይ በተጠቀሰው የሥነ ሥርዓት ሕግ መሠረት እንደገና
ዳኝነት ይታይልኝ በሚል የምታቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት
አይኖረውም ፡፡ በመሆኑም ጉዳዩን በመጀመሪያ ያየው ፍ / ቤት ቀደም ሲል
በተሰጠው ውሣኔ ላይ የይግባኝ ቅሬታ ቀርቦባታል በሚል ምክንያት
እንደገና ዳኝነት ሊታይ አይችልም በሚል በሰጠው ብይን ተፈጽሟል
የሚባል የሕግ ስህተት የለም ፡፡
ው ሣ ኔ
1. የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ በፍ / መ / ቁ .3324 ሰኔ 29 ቀን
1996 ዓ.ም. የሰጠው ብይን በፍ / ሥ / ህ / ቁ . 348 / 1 / መሠረት
ፀንቷል ፡፡
በዚህ ክርክር ምክንያት የደረሰውን ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ
የየራሣቸውን ደቻሉ ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷል ፡፡ ይመለስ ፡፡
ጥቅማጥቅም ለእኔም ይሰጠኝ የሚል
የአሁኑ ተጠሪ ለቦርዱ
ያቀረበው ላይ የክስ ምክንያት ያለው መሆን አለመሆኑን ለመመርመር
እነዚህን ጥያቄዎቹን ለያይቶ ማየት ያስፈልጋል ። ተጠሪው ቋሚ ልሁን
ሲል ያቀረበው ዋነኛው ጥያቄ ከአመልካች ጋር አድርጎት የነበረው ውል
ባሕርይ እንዲተረጎምለት የጠየቀበት ሲሆን ፣
ለሌሎች ሰራተኞች
የተሰጠው ጥቅማ ጥቅም ለኔም ይስጠኝ የሚለው ጥያቄው ደግሞ
በውሉ መሠረት ሊያገኝ የሚገባ ነገር ግን ቀረብኝ ያለውን ጥቅም
በማስከበር
የቀረበ ጥያቄ
የመጀመሪያው
እንዲገለጽለት ከመጠየቅ የዘለለ ጥቅም የሌለው ሲሆን ሁለተኛው ግን
ውሉ አልተከበረምና ውሉን የጣሰው ወገን የውሉን ቃል እንዲያከብር
እንዲደረግለት የሚጠይቅ ነው ፡፡
በመካከላቸው የሥራ ውል የተፈፀመ ስለመሆኑ ግራ ቀኙ
የተቀበሉት ጉዳይ ነው ፡፡ የሥራ ውል የራሱ ልዩ ባሕሪያት ያሉት
ቢሆንም ከአጠቃላይ
ከአጠቃላይ ውሎች ጋር የሚጋራቸው በርካታ ባሕሪያት
እንዳሉትም መገንዘብ አስፈላጊ ነው ፡፡ ከእነዚህ አንዱና ዋነኛው ውል
ከተፈፀመ በኋላ ይኸው ውል በተዋዋዮች መካከል የአስገዳጅነት ባሕርይ
ያለው መሆኑ ነው ፡፡ ተዋዋዮቹ በውሉ የሚገደዱት በመርህ
ደረጃ ሁለቱም መካከል ስምምነት ላይ ከደረሱበት ጊዜ ጀምሮ ነው ፡፡
በመሆነም ተዋዋይ ወገኖች ከውል የሚመነጭ መብት ለማግኘት
የፍርድ ቤት ውሣኔ የግድ አያስፈልጋቸውም ፡፡ ውሎች የፍርድ ቤቶች
ይሁንታ ሳያስፈልጋቸው በአንዱ ወይም በሌላው ተዋዋይ
መብትና ግዴታ የሚጥሉ በመሆናቸው ተዋዋዮች ወደ ፍርድ ቤቶች
ሊመጡ የሚገባው ሰውሉ መሠረት አልተፈፀመም የሚሉት ነገር ካለ
ባስቀመጣቸው
ምክንያቶች
እንዲፈርስላቸው የፈለጉ እንደሆነ ብቻ ነው ፡፡ ከዚህ ውጪ በተዋዋዮቹ
መካከል ያለው የውል ዓይነት እንዲነገር ወይም ውሉ እንዲፀድቅ
ለፍርድ ቤቶች ጥያቄ ሊቀርብ አይገባውም ፡፡
ይህ አጠቃላይ የውሎች መሠረተ ሃሣብ በሥራ ውልም ላይ
ተፈፃሚነት አለው ፡፡ በዓዋጅ 42/85 አንቀጽ 9 የሰፈረው መሠረተ ሃሣብ
በመርህ ደረጃ አንድ ሰራተኛ ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠረ የሚገመት
መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው ፡፡ የአዲሱ ዓዋጅ ቁ . 377/96 አንቀጽ 9
ድንጋጌም ተመሣሣይ ይዘት ያለው ነው ። ማንኛውም በአዋጁ የሚሸፈን

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?