ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፱
የጋዜጣው ፡ ዋጋ
ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት
፡
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፰ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
E- ብረተ ¢ ብኣዊት
… ታደራዊ
የማዕከላዊ ፕላን ኮሚሽን ማቋቋሚያ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻፷፬
ገጽ ፪፻፹፫
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭ ፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል "
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመ ወሰን የወጣ አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ አዋጁ የሚጸናበት ቀን ፤
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል "
፤ የተሻሩ ሕጎች ፤
ስለሚኒስትሮች ሥልጣንና ሥራ አወሳሰን በቍጥር ፩ ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. የወጣው ትእዛዝ እንደተሻሻለ ተሽሮ በዚህ አዋጅ ተተክቷል ።
1 ፕላንን በሚመለከት ረገድ የሚኒስቴሮች ኃላፊነት ï እያንዳንዱ ሚኒስቴር ፤
፩ ከማዕከላዊ ፕላን ኮሚሽን በሚደርሰው መመሪያ መሠ ረት ረቂቅ ፕላኖችን የማዘጋጀት ፤ የማቀነባበርና የጸ ደቁ ፕላኖችን ሥራ ላይ የማዋል 1 ፪ / ማናቸውንም ሶሻልና ኤኮኖሚ ነክ የሆኑ የፖሊሲ ፤ የፕሮግራምና የፕሮጄክት ጉዳዮች በማዕከላዊ ፕላን ኮሚሽን ታውቀው ስምምነት ሲደረስባቸው ብቻ እግ ብር ላይ የማዋል ፤
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)