×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሥራ ፈቃድ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ፈቃድ እና የሥራ ውል ማጽደቂያ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያዎች የሚንስተሮች ምክር ቤተ ደንብ ቁጥር 394/2016

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፮ አዲስ አበባ ታህሳስ ፫ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፬ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሥራ ፈቃድ ፣ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ፈቃድ እና የሥራ ውል ማ è ደቂያ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ. ገጽ ፱ሺ ö ፻፴፪ ሰንጠረዥ. ገጽ ፱ሺ ö ፻፴፬
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፬ / ፪ሺ፱
- የሥራ ፈቃድ ፣ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ፈቃድ እና የሥራ ውል ማፅደቂያ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያዎችን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር, ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር _ ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ ፣ በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፯ / ፲፱፮ አንቀጽ ፩፻፸፬ (፣ _ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፮፻፰ / ፪ሺ፩ አንቀጽ ፲፯ (፩) እና በኢትዮጵያ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር ፱፻፳፫ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
ደራላዊ ዲሞክራሲያዊ |
ያንዱ ዋጋ 595
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የሥራ ፈቃድ ፣ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ
· ኤጀንሲ ፈቃድ እና የሥራ ውል ማፅደቂያ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር [ ፻፬ / ፪ሺሆ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.... Â ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?