×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 96/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፭
የአንዱ ዋጋ
አዋጅ ቁጥር ፺፮ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም
ነ ጋ ሪ ት
ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ማሻሻያ
፩. አጭር ርእስ
፪. ማሻሻያ
ጵ ያ የ ሽ ግ
አዋጅ ቁጥር ፺፮ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም
የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፷፬ ፲፱፻፹፭
ዓ.ም. ማሻሻል ስላስፈለ ?
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ / ተለው ታውጅዋል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፬፻፳፭
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፺፮ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፷፬፲፱፻፹፭ አንቀጽ ፴፰ ንዑስ አንቀጽ ፩ / መ | ተሠርዞ በሚከተለው ተተክቷል ፤
« መ በፖለቲካ ድርጅት ሳይደገፍ በራሱ የሚወዳደር ከሆነ በዕጩነት ከሚወዳደርበት የምርጫ ክልል ከተመዘገቡት መራጮች ከአምስት መቶ (፭፻) የማያንስ የድጋፍ ድምፅ ማቅረብ የሚችል ከሆነ በእነት ሊመዘገብ ይችላል ። »
፫. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፹፮ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?