የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፲፩ኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ አዲስ አበባ - ሐምሌ ፲፮ ቀን፲፱፻ዥ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፱ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. የኮንስትራክሽን ሥራዎችና ቴክኖሎጂ ፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፫ሺ፩፻፲፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. “ የኮንስትራክሽን ሥራዎችና የቡና ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካልን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻ዥ፬ | of the executive organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) ( ሀ ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኮንስትራክሽን ሥራዎችና የቡና ቴክኖሎጂ | 1. Short Title ማስፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፱ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . መቋቋም ፩ . የኮንስትራክሽን ሥራዎችና የቤና ቴክኖሎጂ ማስ ፋፊያ ድርጅት / ከዚህ በኋላ “ ድርጅት ” እየተባለ የሚጠራ / የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡ ፪ . “ ድርጅቱ ” በመንግሥት የልማት ድርጅቶች መቋ ይተዳደራል ፡፡ የአንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፰ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፩፻፲፯ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፯ Negarit Gazeta No ... 48 / July 225 , 2005 Page 3158 ፫ . ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ፡፡ ፬ . የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይኖናል ፡፡ እንደአስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላላ ፡፡ ፭ . ዓላማ በጠቅላላ ተቋራጭነት የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በተናጠል ወይም በቅንጅት መሥራት ፣ ፪ . የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን ማከራየት ፫ . የእሸት እና የደረቅ ቡና መፈልፈያና ማጠቢያዎችን መገንባትና መጠገን ፣ የእሸትና መፈልፈያና እንዲሁም ሌሎ የእርሻ መሣሪያዎችን ማምረት ፣ መገጣጠም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ከውጭ ሀገር እያስመጣ መሸጥ ፣ ፭ . የእንጨት ፣ የበረታ ብረት የኮንስትራክሽን ዕቃዎ ችን ማምረትና መሽጥ ፣ ፮ . ዓላማዎቹን ከግቡ ለማድረስ የሚረዳ ተዛማጅ ሥራዎንችን መሥራት ፣ ፮ . ካፒታል የድርጅቱ ካፒታል ብር 14,718,30.00 / አሥራ አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ አሥራ ስምንት ሺህ ስምንት መቶ | 6. Capital ሠላሳ ብር / ሲሆን ይኸውም በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ፡፡ ፯ ኃላፊነት ድርጅቱ ካለው ጠቅላላ ንብረት በላይ በዕዳ ተጠያቂ አይሆንም ፡፡ ፰ . ድርጅቱ የሚቆይበት ጊዜ ድርጅቱ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል ፡፡ ፱ . መብትና ግዴታን ስለማስተላለፍ በደንብ ቁጥር ፩፻፵ / ፲፱፻፷፮ ተቋቁሞ የነበው የቡና 9. Transfer of Rights and Obligations ቴክኖሎጂ ማስፋፊያና ምሕንድስና ድርጅት መብትና ግዴታ በዚህ ደንብ ለድርጅቱ ተላልፏል ፡፡ ፲ የተሻረ ሕግ የቡና ቴክኖሎጂ ማስፋፊያና ምሕንድስና ድርጅትን ለማቋቋም የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ | 10. Repeal ቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፷፮ በዚህ ደንብ ተሽሯል ፡፡ ፲፩ . ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ በፌዴራል ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስተር በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ