×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ልማት የመንግስት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር 9/1989

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፱
የአንዱ ዋጋ 0.60
ቴ ……. ዝባዊ A ምክራሲዊ
ራፑብክ
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፱፲፱፻፹፩ የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ልማት የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ ግሥት ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፹፩
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፱ ፲፱፻፹፩ የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ልማት የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ
ሀገሪቱ ከዚህ ክፍለ ኤኮኖሚ በአግባቡ ተጠቃሚ እንድ ትሆን ለአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ልማት መስፋፋት ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር የኅብረት ሥራ ማኅበራትንና የግል ባለሀብቶችን ተሳትፎ ማበረታታት አስፈላጊ በመሆኑ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፫፩ መሠረት የሚከተለው
ተደንግጓል ።
ጋ ዜ ጣ
፩ _ _ _
፩ አጭር ርእስ
ይህ ልዩ ድንጋጌ « የአነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ልማት የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፱ / ፲፱፻፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል #
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)
የአነስተኛ ኢንዱስትሪ ክፍለ ኢኮኖሚ የኅብረተሰቡን የፍጆታ ዕቃዎች ፍላጐት በማሟላት ፥ የሥራ ዕድል በመፍ tor to the fulfillment of the needs of the society for consumer ጠር ፥ የኤኮኖሚ ዘርፎች ተደጋፊነትን በማጠናከር ፥ የውጭ | goods, the creation of jobs opportunity, the integrated develop ምንዛሪ በማስገኘት ወይም በማዳን እና የአካባቢን ልማት በማ change and the promotion of regional development, is believed ስፋፋት ረገድ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን
በመገንዘብ ፤
ይህንንም ዓላማ ተግባራዊ ለማድረግ የኅብረት ሥራ ማኅ በራት = የንግድ ማኅበራትና ግለሰቦች በአነስተኛ ኢንዱስ | accordance with the country's central plán, of cooperatives, ተፉ የሚችሉበትን ሁኔታ የሚደነግግ ሕግ ማውጣት አስፈ ላጊ ሆኖ በመገኘቱ !
| small - scale industry sector ;
ge the participation of cooperatives and private investos with

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?