×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሲሚንቶ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 169/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፩
የአንዱ ዋጋ
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፱ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የሲሚንቶ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፫፻፳፩
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የሲሚንቶ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት ማቋ ቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፱፲፱፻፹፮ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
፩. የሲሚንቶ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፱ ፲፱፻፹፮ የሲሚንቶ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት / ትርና የሚ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ
ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯፩ሀ | Proclamation No. 2/1991 and Article 47 (1) (a) of the መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?