×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለጣና እና ለበለስ የተቀናጀ የውሃ ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 594/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፶፪ አዲስ አበባ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር
፭፻፺፬ / ፪ሺ ዓ.ም
ለጣና እና ለበለስ የተቀናጀ የውሃ ሀብት ልማት ፕሮጀክት | International Development Association Financing Agreement ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር for the Tana and Beles Integrated Water Resources ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ ኣዋጅ ገጽ ፬ሺ፩፻፺
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፬ / ፪ሺ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ዐቀፍ የልማት
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የብድር ስምምነ __________ ሃ ሀብት ልማት |
፩ አጭር ርዕስ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፬ ቀን ፪ሺ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣
ያንዱ ዋጋ
ማኅበር መካከል የተደረገውን
የወጣ አዋጅ
በሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ለጣና እና ለበለስ የተቀናጀ
ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ፳፯ሚሊዮን፬፻ሺ ኤስ | Development Association stipulating that the International ዲ.አር / ሀያ ሰባት ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ ኤስ. | Development Association provide to the Federal Democratic ዲ.አር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Republic of Ethiopia a credit amount of 27,400,000 SDR ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ | (twenty seven million four hundred thousand Special የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፲ ቀን ፪ሺ፰ | Drawing Rights) for financing Tana and Beles Integrated
በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣
ይህ አዋጅ “ ለጣና እና ለበለስ የተቀናጀ የውሃ ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፬ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has | ratified the agreement at its session held on the 1 day
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቈ. ፹ሸ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?