የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዮት ማቋቋቋሚያ ማሻሻያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፭፻፳፫ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩ / ፲፮ የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዮት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ኢንስቲትዮት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ማሻሻያ / አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፩ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዮት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳ / ፲፱፻፲ / እንደተሻሻለ / እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፤ ያንዱ ቀጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ ቷ ሲ ፭ / የአዋጁ አንቀጽ ፭ ተሰር " ይብዝሀ | ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ጥር ፪ ቀን ፲፱ ዓ.ም ፩ / በአዋጁ ውስጥ በማናቸውም ሥፍራ “ የሕይወ ታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዮት ” የሚለው ስያሜ ተሰርዞ “ የብዝሀ ሕይወት ጥበቃ ኢንስቲትዮት ” በሚለው ተተክቷል ፡፡ ፪ / በአዋጁ የአማርኛው ቅጅ ውስጥ በማናቸውም ሥፍራ “ ሕይወታዊ ሀብት ” የሚለው ተሰርዞ “ ብዝሀ ሕይወት ” በሚለው ተተክቷል ፡፡ ፫ / በአዋጁ አንቀጽ ፪ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፯ / ተጨምሯል ፤ “ ፯ / “ የብዝሀ ሕይወት ናሙና ” ማለት የዕፅዋት ፣ የእንስሳት ወይም የጥቃቅን ህዋሳት ዘረመል ወይም ዝርያ ናሙና ማለት ሲሆን የኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፲፱፻፶፬ በአዋጅ ፫፻፬ / ፲፱፻፲፮ እንደተሻሻለ / አንቀጽ ፰ /// ሀ / በተመለ ከተው ትርጓሜ የሚሸፈን የግብርና ግብዓትን አይጨምርም ፡፡ ” ፬ / የአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተተክቷል ፡፡ “ ፪ / ኢንስቲትዩቱ ተጠሪነቱ ለግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡ ” በሚከተለው አዲስ አንቀጽ / ፩ / ተተክቷል ፡፡ “ ፭ ዓላማ የኢንስቲትዩቱ የሀገሪቱ ሕይወት በአግባቡ መጠበቁንና ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥ ይሆናል ፡፡ ” ፮ / የአዋጁ አንቀጽ ፰ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ / ፮ / ተተክቷል ፡፡ “ ሥልጣንና ተግባር ኢንስቲትዩቱ የሚከተሉት ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ሥልጣንና ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፤ ጥር 8 ቀን 18 ዓም የሀገሪቱን የሚመለከቱ የፖሊሲና የሕግ ሃሳቦችን ማመንጨትና ሲፈቀዱም ማዋልና መዋላቸውን መከታተል ፤ ፪ / በሀገሪቱ የሚገኘውን የዕፅዋት ፣ የእንስሳ ትና የጥቃቅን ሕዋሳት ሀብት ተለያ ይነትና ሥርጭት በመቃኘትና በማሰስ ለኢዘቦታ ጥበቃ የሚውሉትን መሰብ ሰብ ፣ ማንበርና ለምርምርና ልማት ሥራ ዎች ጠቀሜታ የሚውሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት፡ ፫ / የሀገሪቱን ብዝሀ ሕይወት ለመጠበቅ የዘቦታና ኢዘቦታ ጥበቃ ዘዴዎችን ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ ፤ ፬ / በተለያዩ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ችግ ሮች ምክንያት የብዝሀ ሕይወት የተ መናመነባቸውን አካባቢዎች በማጥናትና በመለየት ቀደም ሲል ከተሰበሰበውና በኢዘቦታ ጥበቃ ከሚገኘው ዘረመል በመጠቀም ተመልሶ እንዲተካ ለሚመ ለከታቸው አካላት ሃሳብ ማቅረብና ተቀ ባይነት ሲያገኝም ሥራ ላይ የሚውል ማመቻቸትና መስጠት ፤ ሀገሪቱን ተጨማሪ ብዝህ ሕይወት ለማበልጸግ የብዝሀ ሕይወት ዝርያዎችን ከውጭ ማስመጣትና የወጡትን ዝርያዎች በሚመለከትም ልታገኝ የሚገባትን ለማስከበር የሚያስችሉ እርምጃዎችን አግባብ ባላቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት መውሰድ ፤ ፮ / ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ብዝሀ ሕይ ወትን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ ስምምነ ቶችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ተግባራዊ እንዲሆኑ ማድረግ ፤ ፯ / ብዝሀ ሕይወት ጥበቃን በሚመለከት ከሚመለከታቸው የፌዴራልና አካላት ጋር በመተባበር መስራት ፤ ፰ / ሀገሪቱ በባለቤትነት የምትታወቅባቸውን የብዝሀ ሕይወት ዝርያዎች በመመዝገብና በተለይም ለጥፋት የተጋለጡትን በማናት የሚጠበቁበትን ሁኔታ ማመቻቸት ፤ እንደቅደም ተከተላቸው ከኦነርሱስ ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፤ ጥር ፩ ቀን ፲ኳይ ዓም የሀገሪቱን ሕይወት መጠንና ሥርጭት የሚያበለጽጉ ወይም የሚያ ናጉ ክስተቶችን አስቀድሞ በመተንበይ ጤናማ ሂደቶችን ለማስቀጠልና የችግር ስጋቶችን ለመገደብ የሚያስችሉ የፖ ሊሲ ሃሳቦችን ለሚመለከታቸው አካላት ማቅረብ ፤ ፲ / የብዝሀ ሕይወት ጥበቃን በሚመለከት ከአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር መተባበር እና ሀገሪቱ በብዝሀ ሕይወት ሀብቷ ላይ ያላትን የሉዓላዊነት መብት ለማረጋገጥና ጥቅሟን ለማስከበር የሚያ ስችሉ ርምጃዎችን አግባብ ባላቸው ዓለም ስምምነቶችና በሀገሪቱ መሠረት መውሰድ ፤ ፲፩ / የሀገሪቱ ብዝሀ ሕይወት የሚጠበቅበትን ሥርዓትና የቴክኒክ ብቃት በማጥናትና በመወሰን የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ በሚገባ እንዲገነዘቡት ማድረግ ፤ የብዝሀ ሕይወት ናሙና ለመሰብሰብ ፣ ለማ ሰራጨት ፣ ወደ ውጭ አገር ለመላክና ከውጭ አገር ለማስመጣት የሚያስችል መመሪያ ማውጣትና ፈቃድ መስጠት ፤ ለሚሰጠው አገልግሎት ተገቢውን የአገል ግሎት ክፍያ መወሰንና መሰብሰብ ፤ ፲፬ / የንብረት ባለቤት መሆን ፣ ውል መዋዋል ፣ በስሙ መክሰስና መከሰስ ፤ ፲፭ ዓላማውን ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ሌሎች ተግባሮች ማከናወን ፡፡ ” የአዋጁ አንቀጽ ፰ ተሠርዞ ከአንቀጽ ፬ እስከ ፲፯ ፰ እስከ ፲፮ ሆነዋል ፡፡ ፰ በአዋጁ አንቀጽ ፰ / የቀድሞ አንቀጽ ፱ / አንቀጽ / ፩ / ውስጥ “ በቦርዱ አቅራቢነት ” እንዲ ሁም በንዑስ አንቀጽ / ፪ / ውስጥ “ ከቦርዱና በቦር ዱም አማካይነት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር በሚሰጠው አጠቃላይ መሠረት ” የሚሉት ሐረጐች ተሰርዘዋል ። ፱ / የአዋጁ አንቀጽ ፰ / የቀድሞው አንቀጽ ፱ / ንዑስ አንቀጽ ፫ / ረ / ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፫ / ረ / ተተክቷል ፤ ግመ ፪ሺ፭፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ጥር ፪ ቀን ፲ 95 ዓ.ም “ ረ / የኢንስቲትዩቱን ሪፖርት አዘጋጅቶ ለግብ ርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ያቀርባል ፤ እንዲሁም የብዝሀ ሕይወት ዓለም አቀፍ ስምምነት አፈጻጸምን በሚመለከት ዓመ ታዊ ሪፖርት ለአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ያቀርባል ፡፡ ፫ / አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ጀምሮ የፀና ይህ አዋጅ ከጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት