የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥርሷ አዲስ አበባንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮችምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፫፻፴ / ፲፱፻፶፭ ዓ / ም ለሐረር ከተማ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመ የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፰ አዋጅቁጥር ፫፻፴ / ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለሐረር ከተማ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ስምንት መቶ ዘጠና ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ | Loan Amount of U.A 19,890,000 ( Nineteen Million Eight ኖቬምበር፰ ቀን ፪ሺ፪ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስለአለባቸው ! ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | have to be ratified prior to enter in to force ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፴፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፱ መሠረት የሚከ Loan Agreement at its session held on the 22nd day ተለው ታውጇል ፣ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለሐረር ከተማ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት | Sub - Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is hereby ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ጅ ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክሪሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት | 2. Definition ፈንድ መካከል እኤአ ኖቬምበር ፰ ቀን ፪ሺ፪ በአቢጃን ኮትዲቫር ከተማ የተፈረመው ቁጥር ፪ ትሪሊዮን ፩፻ ቢሊዮን እደቧ ሚሊዮን 5 ሺ ፱፻፵፪ የብድር ስምምነት ነው ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ WWeg ረዱራል ነጋሪት ቁጥርቷ ንቦት ፲፬ ፲፭ ዓም ፫ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፱ ሚሊዮን ፳፻፶ ሺ ዩኤ ( አሥራ ዘጠኝሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላተልትታቱ