የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮ / ፲፱፻፶፭ ዓም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሄሌኒክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፩፻ዥ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮ / ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሄሌኒክ ሪፐብሊክ መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በሄሌኒክ ሪፐብሊክና በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ወዳጅነትና ትብብርን ለማስፋፋት የሚያስችሉ መሠረታዊ ስምምነቶችን | Republic of Ethiopia has entered into basic Agreement with ከሄሊኒክ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተፈራረመ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ መስኮች የጋራ ጥቅምን መሠረት ያደረገ ትብብርን ለማስፋፋት ያለውን ፈቃደኝነት በተደ ጋጋሚ የገለጸ በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብስባ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግ | ratification of the agreement between the Government of the ሥትና በሄሌኒክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወሰነ | Tourism at its session held on 8 day of April , 2003 , በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | follows . የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሄሌኒክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፮ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፵፬ ፌዴራል ቁጥር ፯ መጋቢት ፴ ቀ፲፯ ዓም ፪ ስምምነቱ ስለማጽደቅ ህዳር ፲፩ ቀን ፲፱፻፲ ዓም በሄሌኒክ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በዚህ አዋጅ አጽድቋል ። የቱሪዝም ኮሚሽነር ሥልጣን የቱሪዝም ኮሚሽነር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። ኣዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ