የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፩
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፰ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኩዌት መንግስት መካከል በግብርና ዘርፍ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማዕደቅ የወጣ አዋጅ ‥. ገፅ ፱፮፻፶፫
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፰ / ፪ሺ፱ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኩዌት መንግስት መካከል በግብርና ዘርፍ ትብብር ለማድረግ የተደረገውን ስምምነት ለማዕደቅ
Cq ክራሲያዊ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኩዌት መንግስት መካከል በግብርና ዘርፍ ትብብር ለማድረግ ሐምሌ ፲፬ ቀን ፪ሺ፩ አበባ ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሰረት የሚከተለው ታውጇል:
| Agreement between the Government of the Federal
| State of Kuwait on Agriculture Cooperation Ratification
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹ሺ፩