የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፹ አዲስ አበባ መስከረም ፭ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም
ደንብ ቁጥር ፬፻፲፯ / ፪ሺ፱
ንዱስትሪ ፓርኮች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገዕ ፱ሺ፱፻፲፭
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፯ / ፪ሺ፱
ስለኢንዱስትሪ ፓርኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ክፍል አንድ
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፯ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ _ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ
ንቀጽ ፴፪ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥኗ - hive.com
እና በኢንዱስትሪ ፓርኮች አዋጅ ቁጥር ፰፻፹፮፪ሺ፯ | Ethiopia Proclamation No. 916/2015 and Article 32 (1) of the
7 “ አዋጅ ” ማለት የኢንዱስትሪ ፓርኮች አዋጅ ቁጥር ፰፻፹፮ / ፪ሺ፯ ነው ፤
✓ “ ኢንቨስትመንት አዋጅ ” ማለት የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፯፻፷፱ / ፪ሺ፬ (እንደተሻሻለ) ነው ፤
/ “ ቦርድ ” ማለት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ነው ፤
7 “ ኮሚሽን ” ማለት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
v ሪት ጋዜጣ ፖ.ሣሺ፩