×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ብሔራዊ የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 314/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፲፬
ታ ደ ራ
→ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የአንዱ ዊጋ ብር 0.60
● • ብረት (k ላ E ት
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር F ፻ ïõ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
ብሔራዊ የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ.. ገጽ ፩፻፱
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ሠርቶ አደሩ ሕዝብ በምርጫው ሂደት የሚያደርገው ተሳ ትፎ የሥልጣን ባለቤትነቱን የሚያረጋግጥበት ተጨማሪ ተግ ባራዊ መግለጫ በመሆኑና ለዚህም አፈጻጸም ብሔራዊ የም ርጫ ኮሚሽን ማቋቋምና ስለብሔራዊ ሸንጐ የሕዝብ እንደራ ሴዎች ምርጫ ሥርዓት መደንገግ በማስፈለጉ ፤
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « ብሔራዊ f ምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፬ / ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የፖስ ን ቍጥ X ሺ፴ (1031)
አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፬፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
ብሔራዊ የምርጫ ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ሠርቶ አደር ሕዝብ ባካሄደው የመደብ ትግል የሥልጣን ባለቤትነቱን በቀጥታ ተግባራዊ ለማድረግ ከሚያ ስችለው የዕድገት ደረጃ ላይ የደረሰ በመሆኑና ይህም በውሳኔ ሕዝብ በጸደቀው በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብ ሊክ ሕገ መንግሥት የተረጋገጠ ስለሆነ I
የሠርቶ አደሩ ሕዝብ የሥልጣዓ ባለቤትነት መግለጫ ከፍትኛው የመንግሥት የሥልጣን አካል ብሔራዊ ሸንጐ መሆኑ በሕገ መንግሥቱ የትደነገገ በመሆኑ ፤
ለብሔራዊ ሸንጐ አባልነት የሚሠረጡ የሕዝብ እንደ | of the ultimacy of the working people as a source of power; ራሴዎች የሠርቶ አደሩን ሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ትግባ ራዊ የሚያደርጉበትን የሥልጣን ውክልና የሚያገኙት ሕዝቡ በሚያደርገው ቀጥታ ምርጫ በመሆኑ I
Shengo derive their power of representation to exercise the ulti
* የጊዜያዊ ወታደራዊ አስትዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | Deputies to the National Shengo; ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ዓ.ም. አንቀጽ ፭ / ፮ መሠረት የሚከ ተለው ታውጅዋል ፤
end, it is found necessary to establish a National Electoral Com

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?