የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስራ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፩ አዲስ አበባ - የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፯ / ፲፱፻፱ የደቡብ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጠ ደንብ ገጽ ፫ሺ፪፻፳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፯ / ፲፱፻፷፱ የደቡብ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጠ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፩ / ፲፱፻፲፰ አንቀጽ ፭ እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ፫፻፲፩ / ፭ አንቀጽ ፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡ : ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የደቡብ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፯ / ፲፱፻፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ 4 ማሻሻያ የደቡብ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፶፪ | 2. Amendment እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፡፡ አንቀጽ ፩ ደቡብ ዩኒቨርሲቲ የሚለው የዩኒቨርሲቲው መጠሪያ ስም “ ሀዋሳ ” ተብሎ ተሰይሟል ፡፡ ፫ . መብትና ግዴታ ስለማስተላለፍ በደንብ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፶፪ ተቋቁሞ የነበረው የደቡብ ዩኒቨርሲቲ መብትና ግዴታ በዚህ የደንብ ማሻሻያ ሀሳብ መሠረት ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተላልፏል ፡፡ ፩ . ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥቅምት ፬ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ፰ሺ፩