ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳፭
ባገር ውስጥ ፡ ባመት ı
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ '
12 ብር
አዋጅ ቍጥር ፳፱ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በነፍስ መግደልና በሌላም ወንጀል ለሸፈቱ ኢትዮጵያውያን ምሕረት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፴ / l ፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሕዝብ ፀጥታና ደኅንነት ጥበቃ ማሻሻያ
አዋጅ ቍጥር ፳፱፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በነፍስ መግደልና በልዩ ልዩ ወንጀል ለሸፈቱ ኢትዮጵያውያን በጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት የተሰጠ የምሕረት
አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ከዚህ በፊት ቀን ጥሏቸው የነፍስ መግደልና ሌላም ወን ጀል ፈጽመው ከተወለዱበት መንዶርና ከዘመድ አዝማዳቸው ተለይተው በዱር በገደል በሽፍትነት የሚኖሩት ኢትዮጵያው ያን ወደነበሩበት ሰላማዊ ኑሮ ተመልሰው አሁን በመካሔድ ላይ ያለው ለውጥ ተካፋዮች እንዲሆኑ በማሰብ ፤
ገጽ ፺፩
የሚፈለገውም አንድነትና ሰላም ሊገኝ የሚችለው በየ ቀበሌውና በየከተማው ከሕግ ፊት በመሸሸግ የሚንከራተ ተው ሁሉ ቀድሞ ወደነበረበት መንደር ወይም ቀበሌ ተመ ልሶ ከባላጋራዎቹ ጋር ዕርቅንና ሰላምን በመመሥረት ሁሉም ወደየሥራው እንዲሰማራ ሲደረግ በመሆኑ ፤
የኅብረተሰብአዊነት ፍልስፍና ዋና ዓላማ አንድ ነፃ ሕዝብ አንድነቱ ብጸና ሀገር ላይ በአንድነት በእኩልነትና በወዝአደ ርነት መኖር ስለሆነ ይህንን ዕድል ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ በመግደልና በዝርፊያ ወይም በሌላ ወንጀል ምክንያት በመ ሸፈት ለሚንከራተተው ጭምር ክፍት ማድረግ ተገቢ ስለሆነ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፲፰ ቀን ፲፱፻ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
በአሁኑ ጊዜ በመካሔድ ላይ የሚገኘው ለውጥ ዓላማ ረሀብን ፤ ድንቁርናንና በሽታን በማጥፋት ለሁሉም ኢትዮጵያ ውያን በእኩልነት የተመሠረተ ኑሮ ለማስገኘት ስለሆነና ይህ ንን ዓላማ ከግቡ ለማድረስ በኢትዮጵያውያን መከል መግ ባባት መፈቃቀር ፤ አንድነትና ሰላም እንዲመሠረት ማድረግ fraternity, unity and peace among them; አስፈላጊ ስለሆነ
the application of the law against them for homicide and other offences which they committed in unfortunate circumstances be given the opportunity to resume peaceful life and participate in
eradicate poverty, ignorance and disease and establish for all Ethiopians a better way of life based on equality and, to achieve
application of the law against them return to their previous places, reconcile with their private opponents and resume normal
establishment of social life to a free people in a free and united country based on unity, equality and the dignity of labour with the opportunity open to all Ethiopians including those persons
Council and its Chairman Proclamation No. 2/1974, it is hereby proclaimed as follows: