አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ë
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፱ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የተፈጥሮ ሙጫ ምርትና ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፵፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፱ ፲፱፻፹፮ የተፈጥሮ ሙጫ ምርትና ገበያ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የተፈጥሮ ሙጫ ምርትና ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፱ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፩. የተፈጥሮ ሙጫ ምርትና ገበያ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ · ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
መ ን ግ ሥ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ö ፪ እና በመንግሥት የልማት pursuant to Article 4 (2) of the Definition of Powers and ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)