×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፫/፲፱፻፵፯ ዓም የላሊበላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራ አንደኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ - መስከረም ፲፩ ቀን ፲፱፻፷፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፫ / ፲፱፻፶፯ ዓም የላሊበላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ . ገጽ ፪ሺ፱፻፲፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፫ / ፲፱፻፳፯ የላላበላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | Pursuant to Article 5 of the Definition ofPower and Duties of በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር፩፻፲፫ ፲፱፻፵፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላላ ። ፪ መፍረስ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ / ፲፱፻፳፮ ተቋቁሞ የነበረው የላሊበላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅት በዚህ ደንብ ፈርሷል ።። ፫ . የመብትና ግዴታ መተላለፍ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፯ / ፲፱፻፷፮ ተቋቁሞ የነበረው የላሊበላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅት መብትና ግዴታዎች በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፲፩ ለተቋቋመው የቃሊቲ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ድርጅት ተላልፋል ። ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከነሐሴ ፳፭ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ መስከረም ፲፩ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም • መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ብርሃንና ሰምጥተህድርጅትታተመ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁቲቪ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?