×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የእድገት በህብረት የዕውቅና የሥራ ጊዜ ማራዘሚያ አዋጅ ቁጥር 48/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፵፪
ባገር'ውስጥ ' ባመት '
የጋዜጣው ፡ ዋጋ !
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፵፰ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የዕድገት በኅብረት የዕውቀትና የሥራ
ጊዜ ማራዘሚያ አዋጅ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፳፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት ድርጅት ደንብ
ገጽ ፪፻፲፭
ገጽ ፪፻፲፮
አዋጅ ቍጥር ፵፰፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የዕድገት በኅብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ ጊዜን ለማራዘም የወጣ
አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በኅብረተሰብአዊ ጐዳና እንዲ መራ በማሳወቅ የገበሬዎች ማኅበሮች እንዲቋቋሙ በመር ዳት ፤ በጠቅላላውም የዘመቻውን ፕሮግራሞች በማከናወን ላይ የሚገኙት የዕድገት በኅብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ ተካፋዮች ከጎናቸው እንዳይለዩና ርዳታቸውም እንዳይቋረጥባ ቸው የዘመቻው ተጠቃሚ የሆኑት በየጊዜው አጥብቀው የሚ ጠይቁ ስለሆነ ፤
የሰፊው ሕዝብ አብዮት በመረማመድ ላይ ባለበት በዚህ አፍላ ጊዜ ዘመቻው እንዲያበቃ ወይም ጋብ እንዲል ማድረጉ ኣብዮቱ መድረስ ካለበት አድማስ ወደ ኋላ ሊያስቀረው ከመ ቻሉም በላይ ለጭቁኑ ሰፊ ሕዝብ እስካሁን የተደከመለትን እንዳልነበረ ሊያደርገው ስለሚችል ፤
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፱ ቀን ፲፱፻፰፯ ዓ. ም.
የ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. የዘመቻ ተካፋዮች በዘመቻ ላይ በተሰማ ሩበት አጭር ጊዜ ውስጥ በስንት ጥረት ፤ ብልሃትና ተጋድሎ አቅጣጫ የሰጡትንና ፈር ያስያዙትን ለረጅም ዘመናት ታምቆ የኖረውን የሰፊው ሕዝብ የለውጥ ፍላጐት ዳር ሳያደርሱት ንዲመለሱ ቢደረግ በምትካቸው በአስተሳሰብ ፤ በትምህርትና በብስለት ተመጣጣኝ ሆኖ ዘመቻውን ሊቀጥል የሚችል ጥራት ያለው የሰው ኃይል ባለመኖሩ እንዲሁም
ቢያዓስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴§ (1031)
Co - operation, Enlightenment and Work Campaign have made insistent requests for the continuation of the service of Campaign participants who are at the moment educating the broad Ethio
የገጠርን መሬት የሕዝብ ሀብት ለማድረግ የወጣውን አዋጅ በማስፈጸም ረገድ የዘመቻው ተካፋዮች ያሳዩት ዓይ WHEREAS, the exemplary efforts shown by Campaign ነተኛ ጥረት በቅርቡ የታወጀውን የከተማን ቦታና ትርፍ participants in the implementation of the Public Ownership of ቤት የመንግሥት ንብረት ለማድረግ የወጣውን አዋጅ ለማስ | Rural Lands Proclamation are necessary for the carrying out of ፈጸምም አስፈላጊ ስለሆነ ፤
| tempo at this critical moment when the Revolution of the broad
they have been in service, have, through incalculable effort, tact and sacrifices, given a sense of direction to the long suppressed

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?