የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፣ ጎ " አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ አዲስ አበባ መጋቢት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ . : 10 ጓ ear No. 36 ... :: አዋጅ ቁጥር / ጀ ዓም የኢጋድ አባል ሀገራት በይኑ - ፓርላሜንታዊ ኅብረት መመ ስረቻ ፕሮሎል ማጽደቂያ አዋጅ ..... ዝ ! { አዋጅ ቁጥቂ- FT ዎም የኢጋድ አባል ሀገራትን በይነ - ፓርላሜንታዊ ኅብረት መመስረቻ ፕሮቶኮል ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ መስተዳደራት ባካሄዱት ፰ኛ መደበኛ ጉባዔ እ.ኤ.ኣ. | of IGAD Member States had proposed for the ኖቬምበር ፳፫ ቀን ፪ሺ ባወጡት የካርቱም ዲክላሬ | establishment of an Inter - Parliamentary Union of ሽን የአባል ሀገራቱ በየነ - ፓርላሜንታዊ ኅብረት ይመ | IGAD Member States in the Khartoum Declaration ሠረት ዘን ሀሳብ ያቀረቡ በመሆኑ ፤ ለበይነ - ፓርላሜንታዊ ኅብረቱ ምስረታ እ.ኤ.አ ፌብርዋሪ ፳ ቀን ፪ሺ፬ አዲስ አበባ ላይ የተሰበሰበው የአፈጉባዔዎች ሸንጎ የኅብረቱን መመስረቻ ፕሮቶኮል | convened in Addis Ababa , on 20 February 2004 , for የተቀበለው ስለሆነ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የኅብረቱን ዓላማዎች የሚደገፍ በመሆኑ ፤ ፕሮቶኮሉ በሥራ ላይ የሚውለው ከኢጋድ አባል ፓርላማዎች ሲያጸድቁት እንደሆነ በፕሮቶኮሉ የተመለከተ በመሆኑ ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፫ ሺ ፩ ጽ ቪ፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 3 መጋቢት ፲፯ ቀን ፲ ng ይኸንኑ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋ } ives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ቢት ፲፮ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደ | has , at its session held on 25 March 2004 , ratified the ቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ አጭር ርዕስ አዋጅ “ የኢጋድ አባል ሀገራት በይኑ ፓርላሜንታዊ ኅብረት መመስረቻ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፱፻፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፕሮቶኮሉ ስለመጽደቁ አባል .. ሀገራት በይኑ - ፓርላሜንታዊ መመስረቻ ፕሮቶኮል ጸድቋል ፡፡ [ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፮ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መጋቢት ፲ ቀን ፲፱ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት