×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማእከል ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 258/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ታህሳስ ፲፱ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፪፻፶፰ / ፪ሺ፬
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ……….....ገፅ ፮ሺ፪፻፷፭
፪. ትርጓሜ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፶፰ / ሺ፬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከልን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ብሔራዊ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ፪፻፶፰ / ፪ሺ፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር
ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ | This Regulation is issued by the Council of Ministers እና አንቀጽ ፴፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
፩. አጭር ርዕስ
የባህል ማዕከል ቤት ደንብ ቁጥር
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩ / “ ባህል ” ማለት አንድ ህብረተሰብ በታሪካዊ ሂደት ውስጥ የፈጠራቸው ከሌላው ተለይቶ የሚታወቅ መንፈሳዊና ቁሣዊ ገጽታዎች ሲሆኑ እነሱንም ለማዳበርና ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ በጋራ የሚጠቀምባቸውን ዘዴዎችን ያጠቃልላል ፤ ፪ / “ የባህል እሴት ” ማለት በአንድ ማህበረሰብ ባህል ዘንድ ቦታ የሚሰጠው አመለካከት ፣ እምነት ወይም ድርጊት ነው ፧
ያንዱ ዋጋ
፫ / “ የባህል መገለጫ ” ማለት አንድ ማህበረሰብ ከሌላው የሚለይበት ቁሣዊ ፣ መንፈሣዊ ወይም አእምሯዊ ማንነት ማሣያ ነው ፧
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?