የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ አበባ ታህሳስ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፪ / ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የወጣው ኮንቬንሽን ማጽደቂያ ገጽ ፩ሺ፱፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፫፻፪ ፲፱፻፲፭ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የወጣውን ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ሰላምና ማስከበርንና በሀገሮች መካከል ወዳጅነትንና ትብብርን ማስፋፋትን | ly express its commitment to the international principles የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ያለውን ጽኑ አቋም | security and the promotion of friendly relations and co በተደጋጋሚ የገለጸ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብስባ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት በአፍሪካ አንድነት | Ratification of the OAU Convention on the Prevention and ድርጅት የወጣውን ያጸደቀው በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው | sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የወጣው ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፪ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ፩ሺ፪፻፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፬ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም Federal Negarit Gazeta No. 14 ፪ ኮንቬንሽኑ ስለመጽደቁ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመሪዎች ጉባዔ እኤአ ጁላይ ፲ ፲፱፻፱ የተቀበለው ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት የወጣው የአኣድ • ኮንቬንሽን ጸድቋል ። ፫ : አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ