ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፬
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር ፡ ውስጥ ፡ ባመት ፡
በ፮ ∙ ወር ' ያንዱ '
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፩፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ኢትዮጵያ
ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት
የካሣ ኮሚሽን ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፪ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የሰባተኛው የአውራ ጐዳና እቅድ ብድር ስምምነት
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻፬
ገጽ ፪፻፭
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የካሣ ኮሚሽንን ማቋቋሚያ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ A ዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ
፭ (፮) መሠ
ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በ _______ ጅ
ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የካሣ ኮሚሽን ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) ቍጥር ፩፻፳፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ ፤ ማ ሻ ሻ ያ ፤
የካሣ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፸ ፲፱፻፷፰ ዓ. ም. በዚህ አዋጅ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩ ከቍጥር ፯ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ቍጥር ፰ ተጨ ምሯል ፤
« ፰ º የኮሚሽኑ የተለየ ሥልጣን ፤
፩ በዚህ ቍጥር በንዑስ ቍጥር () ውስጥ ለተመለከተው ዓላማ ኮሚሽኑ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በመን ግሥት ከተወረሰ ንብረት ጋር የተያያዘና ተጠያ ቂውም ያልካደውን ዕዳ ወይም ግዴታ የሚመለከት ማናቸውንም የመብት ጥያቄ ተቀብሎ የመመዝ ገብና ማረጋገጫ የመስጠት ሥልጣን አለው ። ፪ ኮሚሽኑ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በመንግሥት ከተ ወረሰ ንብረት ጋር በተያያዘ ዕዳ ወይም ግዴታ በማ ናቸውም ፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ገብቶ ጉዳዩ እንዲመራለት ፍርድ ቤቱን ሊያስታውቀው ይችላል ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፫ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፩ (1031)