ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ናያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፰
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፩ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ (ማሻሻያ) አዋጅ........................... ገዕ ፱ሺ፮፻፷፯
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፩ / ፪ሺ A noiiston
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ≥ስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አጥጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ “ ንግስት አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወ አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ን ማሻሻል
በመገኘቱ stronholar deda sible
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
መንግስት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው
ታውጇል;
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፩ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹ሺ፩