×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፩/፲፻፯ ዓ.ም ከስዊድን ነገሥታዊ መንግሥት ጋር ኢንስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ ኣዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፩ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ከስዊድን ነገሥታዊ መንግሥት ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት | Investment Promotion and Reciprocal Protection ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፷፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፩ / ፲፱፻፯ ከስዊድን ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በስዊድን ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ታህሣሥ ፩ ቀን Kingdom of Sweden is signed in Addis Ababa 10 ፲፱፻፵፯ ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች | shall enter into force on the date of exchange c ድ ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች | instruments of ratification through diplomatic channels ; በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፫ ቀን | ratified the said Agreement at its session held on 30 ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከስዊድን ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዮሽ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፩ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፳ ሺ ፩ ገጽ ፫ሺ፩፻፷፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፩ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በስዊድን ነገሥታዊ መንግሥት ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ፣ ታህሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ስምምነቱን ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?