አርባኛ ዓመት ቍጥር ፲፪
የአንዱ ዋጋ 0.60
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ው ጫ ።
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፬ / ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
(ያዊ ወታደራዊ መ
h ኢንተርናሽናል የእርሻ ልማት ፈንድ ለሁለተኛው መለስተኛ የእርሻ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ.
ገጽ ፺፮
አዋጅ ቍጥር ፪፻፬ / ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. ኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና ኢንተርናሽናል የእርሻ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለሁለተኛው መለስተኛ የእርሻ ልማት ፕሮግራም ማስፈ ሚያ እንዲውል ከኢንተርናሽናል የእርሻ ልማት ፈንድ የአ ራ ሦስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ እስፔሽያል ድሮዊንግ ¦ ይትስ (ኤስ. ዲ. አር 13,900,000) ብድር በመገኘቱ በኅብረተ ብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢን ርናሽናል የእርሻ ልማት ፈንድ መካከል ታኅሣሥ ፳፱ ቀን ፻፸፫ ዓ. ም. የብድር ስምምነቱ በሮም ስለተፈረመ ፤
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን መከርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ የካቲት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « h ኢንተርናሽናል የእርሻ ልማት ፈንድ ለሁለ ተኛው መለስተኛ የእርሻ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፬ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል #
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ Ç (1031)
by the International Fund for Agricultural Development to the
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ጥር፲፱ ቀን ፲፱፻፸፫ | approval; ም.የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
· የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | cil on the 27th day of January, 1981 has ratified the said Loan
h ር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ
► አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠረት | the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Provisio ህ የሚከተለው ታውጅዋል =