×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ስለጨረር መከከያ የወጣ አዋጅ ቁጥር 79/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፴፱
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
አዋጅ ቁጥር ፸፱ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የጨረር መከላከያ አዋጅ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
0 ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ የተወካዮች ምክር ቤት
አዋጅ ቁጥር ፸ ፲፱፻፹፮
ስለጨረር መከከያ የወጣ አዋጅ
ሀገሪቱ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ውስጥ ጨረ ርንና ሬዲዮ አይሶቶፖችን ከጥቅም ላይ የማዋል ፍላጐት በመ ኖሩና አ ? ልግሎቱም ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ይህም A ግባብ ያለውና ውጤታማ የመከላከያ ዘዴ በሥራ ላይ እስካልዋለ ድረስ በጤና በንብረትና በአካባቢ ላይ ሊያደርስ የሚችለው ተጓዳኝ ጉዳት እየጨመረ የሚሄድ በመሆኑ
ማናቸውም የጨረር ምንጮች ጋር የተያያዘ ተግባራትን የሚቆጣጠርና የሚከታተል ባለሥልጣን ማቋቋም እንዲሁም ተግባራቱ ለኅብረተሰቡ ጥቅም አገልግሎት ላይ እንዲውል ሲፈቀድ ሊደርሱ የሚችሉ ጠንቆችን ለመቀነስ የሚያስችሉ ሕጐችን መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ መ መሠረት የሚከ ተለው ታውጅዋል ።
ክፍል አንድ
ገጽ ፹፩
ይህ አዋጅ « የጨረር መከላከያ አዋጅ ቁጥር ፸፱ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችል ።
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
አዲስ አበባ ታኅሣሥ፲ ቀን ፲፻፹. ም.
ግ ር “ ን ት ተጠባባቂነት የወጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ i ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?