የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፱ | አዲስ አበባ – የካቲት ፭ ቀን ፲፱ደተቿ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፳፰ ዓ . ም የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . … . ገጽ ፻፲፭ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፰ የመርከብ ምዝገባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፻፲፮ አዋጅቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፷፰ ከቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና የቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት በእኩልነትና በጋራ ጥቅም ላይ በተመሠረተ አኳኋን | and the Government of the Republic of Tunisia , inspired by በሁለቱ ሀገሮች መካከል የንግድ ሥራ ለማካሄድና ለማስፋፋት | the desire to promote and expand trade and thereby strengthen በዚሁም አማካይነት የኢኮኖሚ ግንኙነቶችን ለማጎልበት ባላቸው | ፍላጎት መነሻ በቱኒዚያ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ በቱኒዝ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፳፯የንግድ ስምምነት በመፈራረማቸው ፤ ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን ከሚያረጋግጡ ሰነዶች | ልውውጥ በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ በመመልከቱ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | respective legal procedures in force in each country , ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ | proclaimed as follows : አዋጅቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፳ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሸሺ፩ ገጽ ፻፲፮ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም . Negarit Gazeta – No . 9 13 February 1996 Page 116 ፪ : ስምምነቱ ስለ መጽደቁ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፳፯ቱኒዝ ከተማ ላይ የተፈረመው የንግድ ስምምነት ፀድቋል ። ፫ . የንግድና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣን የንግድና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራ ላይ | እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓምጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፰ ስለመርከብ ምዝገባ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፩ መሠረት ይህን ደንብ | p አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የመርከብ ምዝገባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ | ቁጥር ፩ / ፲፱፻ዥ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ ደንብ ውስጥ “ መርከብ ” ማለት በባህር ሕግ አንቀጽ 1 | ላይ በተመለከተው ትርጓሜ የሚሸፈኑትን እንዲሁም በአገር | _ ships and motor boats used for inland water transport ውስጥ ውኃዎች ላይ ለሚደረግ ትራንስፖርት የሚያገለግሉ | መርከቦችንና በሞተር የሚሠጀልባዎችን ይጨምራል ። ፫ ምዝገባ የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የመርከብ ምዝገባናከዚሁ ጋር የተያያዙ ተግባሮችን ያከናውናል ። ፬• የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ወይም የሚመለከተው አካል የሚሰይማቸው | ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች የምዝገባ ቦታፖርትኦፍሬጅስት ሬሽን ) ሆነው ያገለግላሉ ። ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ