የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፪ ቀን ፲ህየን፩
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፱ ፲፱፻፲፩ ዓ.ም.
የኤሌክትሪክ ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ገጽ ፩ሺ፳፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፬ ፲፱፻፲፩
ስለኤሌክትሪክ ሥራዎች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፭ እና በኤሌክትሪክ
አዋጅ ቁጥር ፱፮ ፲፱፻ዥ፬ አንቀጽ ፳፫ ( ፩ ) መሠረት ይህን ደንብ | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of አውጥቷል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኤሌክትሪክ ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፱ ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ . ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካላሰጠው በቀር በዚህ ደንብ
፩ . “ አዋጅ ” ማለት የኤሌክትሪክ አዋጅ ቁጥር ፳፮ ፲፱፻፳፬
ሲሆን በአዋጁ ለተዘረዘሩት ቃላት የተሰጡት ትርጓ
ሜዎች ለዚህ ደንብም ተፈጻሚ ይሆናሉ፡
፪ • “ ኤጀንሲ ” ማለት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኤጀንሲ ነው፡ ፫ . “ የማመንጫ ተቋም ” ማለት ኤሌክትሪክ ለማመንጨት
የሚያገለግል የቴክኖሎጂ ስብስብ ነው፡
፬ . “ ከፍተኛ የኃይል ፍላጎት ” ማለት በኤሌክትሪክ ተጠቃ
ሚዎች በተወሰነ የጊዜ ክልል ውስጥ የሚከሰት
ከፍተኛው የፍጆታ መጠን ነው፡
፭ . “ ቋሚ የሲስተም ጭነት ” ማለት በኃይል አቅርቦት
ተቋም ላይ በተከታታይነት የሚታይ የፍጆታ መጠን
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ፱ሺ፩ ያንዱ ዋጋ