×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፱ /፲፱፻፶፭ የናርኮቲክ ዕፆችና የሳይኮትሮፒክ ንጥረ ነገሮች ዓለም አቀፋዊ ሕገወጥ ዝውውር የዓለም አቀፋዊ ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፱፲፱፻፶፭ ዓም የናርኮቲክ ዕፆችና የሳይኮትሮፒክ ንጥረ ነገሮች ዓለም አቀፋዊ ሕገወጥ ዝውውር ፣ የዓለም አቀፋዊ ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፪ሺ፩፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፱ / ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በቱርክና በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ወዳጅነትና ትብብርን ለማስፋፋትየሚያስችሉመሠረታ ስምምነቶችን ከቱርክ ሪፐብሊክ | Republic of Ethiopia has entered into basic Agreement with መንግሥት ጋር የተፈረመ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ መስኮች የጋራ ጥቅምን | countries ; መሠረት ያደረገ ትብብርን ለማስፋፋት ያለውን ፈቃደኝነት በተደ ጋጋሚ የገለጸ በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ | WHEREAs , the House of Peoples ' Representatives of the ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው | Federal Democratic Republic of Ethiopia has accepted the ስብሰባ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥትና በቱርክ | ratification of the Cooperation Agreement Between the ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የናርኮቲክ ዕጾችና የሳይኮትሮፒክ and the Government of the Republic of Turkey in fighting ንጥረ ነገሮች ዓለም አቀፋዊ ሕገወጥ ዝውውር ፡ የዓለም አቀፋዊ | Against International Illicit Trafficking in Narcotic Drugs and ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል የተፈረመው | Psychotropic Substances , International Terorism and Or ስምምነት ለማጽደቅ የወሰነ በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው | sub - Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal ታቅዷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የናርኮቲክ ዕጾችና የሳይኮትሮፒክ ንጥረ ነገሮች ዓለም አቀፋዊ ሕገወጥ ዝውውር ' የዓለም አቀፋዊ ሽብርተኝ ነና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል የተፈረመው ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ቁጥር ፶፪ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፭ ዓም ፪ ስምምነቱን ስለማጽደቅ መጋቢት ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የናርኮቲክ ዕጾችና የሳይኮትሮፒክ ንጥረ ነገሮች ዓለም አቀፋዊ ሕገወጥ ዝውውር ፡ የዓለም አቀፋዊ ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል የተፈረ መውን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በዚህ አዋጅ አጽድቋል ። ፫ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሥልጣን የፌዴራልጉዳዮች ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራላይእንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርኃና ሰላምተርአትታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?