አስራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፸ ö
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪ T ብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
f ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፯ / ፪ሺ፫ ዓ.ም.
የአበባ ልማት ዘርፍ የአሠራር ሥነ ምግባር ስርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፭ሺ፱፻፳፬
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፯ / ፪ሺ፫ የአበባ ልማት ዘርፍ የአሠራር ሥነ ምግባር
ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የማይፈለጉ አካባቢያዊና ማሕበራዊ ተፅዕኖዎችን ለማስቀረት የሚያስችሉ የግብርና አሠራሮችን በአበባ ልማት ዘርፍ መተግበር አስፈላጊ በመሆኑ
አካባቢያዊ አዛላቂነት እና ማሕበራዊ ተቀባይነት ያለው የግብርና አሠራርን ምንነት መግለፅ እና መደንገግ የአበባ
ደረጃዎችን የሚወስን የምስክር ወረቀት አ
የኢትዮጵያ የአበባ ኢንዱስትሪን መልካም ዝና ከፍ ለማድረግ እንዲቻል የማሕበራዊ እና የአካባቢ የኃላፊነት
መዘርጋት በማስፈለጉ ፧
ፌዴራላዊ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንተፅ ፭ እና በአካባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር አውቷል::
ክፍል አንድ
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የአበባ ልማት ዘርፍ የአሠራር ሥነ ምግባር ሥርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፯ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ አንቀጽ ፫ መሰረት የተቋቋመው የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ነው ፧
የአንዱ ዋጋ 5.80
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ ፹ሺ፩