1,0 ጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፰ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የኢትዮጵያን የምርጫ ህግ ኣዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ / ለማሻሻል የወጣ አዋጅገጽ ፫ሺ፵፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፮ / ፲፱፻፶፯ የኢትዮጵያ የምርጫ ህግ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ ኣ ዋ ጅ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥት መሰረት ከዚህ በፊት በዲሞክራሲያዊ አኳኋን | strengthen the good practices acquired from the በተካሄዱት ምርጫዎች የተገኙትን መልካም ልምዶች previous elections carried out in a democratic ሁሉ አጠናክሮ መቀጠልና ቀጣዩን የምርጫ ሂደት | manner on the basis of the Constitution of the አፈጻጸም ይበልጥ ማዳበር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያን የምርጫ ህግ አዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ | Proclamation to make Electoral Law of Ethiopia መንግስት ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ ቁጥር | Conform with the Constitution of the Federal -፩፻፲፩ / ፲፱፻፳፯ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥት ፶፭ / ፩ / መሠረት ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 440 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፭ ሺ ፩ ገጽ ፫ሺ፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፯ ዓ.ም ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲ ቀን 1997 ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፲ ቀን 1997 ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያን የምርጫ ህግ ኣዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት ለማጣጣም የወጣውን በለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፰ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማ ሻ ሻ ያ የኢትዮጵያን የምርጫ አዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት ጋር ለማጣጣም የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩ / ፲፱፻፶ ፤ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ / አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ « / ፩ / « ክልል » ማለት በህገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፯ መሠረት የተቋቋመ ክልል ሲሆን ድሬደዋን ይጨምራል ፡፡ » ፪ በአንቀጽ ፫ / የሚገኘው « ለኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት የተወካዮች ም / ቤት ወይም ለተተኪ አካል » የሚለው ሀረግ ተሰርዞ « ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ለህዝብ ተወካዮች ም / ቤት » በሚል ተተክቷል ፡፡ ፫ / የኣንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሰርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተተክቷል ፤ « / ፩ / ቦርዱ ብሄራዊ ተዋጽኦን ከግምት ውስጥ በማስገባት መንግስቱ ታማኝነት ፣ ከፖለቲካ ድርጅቶች ወገን ተኝነት ነፃ በመሆናቸውና በሙያ ብቃ ታቸው ተመርጠው በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚሾሙ ሰባት አባላት ይኖሩ ታል ። የቦርዱ አባላት የሥራ ዘመን ፮ ዓመት ይሆናል ፡፡ ሆኖም አንድ የቦርድ ለሁለተኛ ማገልገል ይችላል ፡፡ » ፬ የአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / / ሠ / እና ሰ / ተሰርዘው በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ሠ / እና ሰ / ተተክተዋል ፤ « / ሠ / ለምርጫ አፈፃፀም የሚያስፈልጉ የም ርጫ አስፈጻሚዎች ጽ / ቤቶችን የሙያ ብቃት ባለው ገለልተኛ የሰው ኃይል የማደራጀትና የምርጫ አስፈጻሚዎችን የማሰልጠን » ገጽ ፫ቪዥ ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም « / ሸ / በዚህ አዋጅ መሠረት በሚካሄድ የም ርጫ አፈጻጸም ሂደት የተፈፀመ የአፈ ጻጸም መመሪያ የመጣስ ፣ የማጭበር በር ወይም የሰላምና የፀጥታ ማደፍረስ ድርጊት በስፋቱና በአይነቱ የምርጫ ውን ውጤት እንደሚያዛንፍ ከተወ ዳዳሪ ፓርቲዎች ፣ ከታዛቢዎች ወይም ከምርጫ አስፈፃሚዎች መረጃ ደርሶት ተጨባጭነቱን በራሱ ማጣራት ሲያረ ጋግጥ ወይም ተፈጽሟል ብሎ በራሱ ሁኔታውን የመመርመር ፣ ውጤቱን የመሰረዝና አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ የማዘዝ ፣ ጥፋተኞች በህግ የሚጠየቁበትን የማመቻቸት ፣ » ኙ የአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሰርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፬ / ተተክቷል ፤ « / 2 / የጽ / ቤቱ ዋና ኃላፊና ምክትል ዋና ኃላፊ በልምዳቸውና በችሎታቸው ተመርጠው በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት በህዝብ ተወካዮች ም / ቤት ይሾማሉ ፡፡ » ፮ ከአንቀጽ ፱ አንቀጽ ፩ / ቀ / ቀጥሎ የሚከተለው ሐረግ ገብቷል ፡፡ « አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በምርጫ አፈፃፀም ጉዳዮች ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሊያማክር ይችላል ፡፡ » ፯ የአንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ እና / ፯ / ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ፣ / ፪ / ፣ ፫ / ፣ / ፬ / እና / ፯ / ተተክተዋል ፤ « / ፩ / ለምርጫ አፈፃፀም የክልሎች እንደተጠበቀ በማድረግ መስተካከል ሊደረግባቸው በሚችሉ በቋሚ ምርጫ ክልሎች ትከፋፈላለች ፡፡ / ፪ / እያንዳንዱ የምርጫ ክልል በየምርጫ ዘመኑ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት በ 550 ተካፍሎ ከሚገኘው አማካይ ቁጥር ተቀራራቢ የሆነ የህዝብ ብዛት የሚያቅፍ ይሆናል ። ገጽ ፫ሺ፵፬ ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፫ / የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / ቢኖሩም ፣ የተወካዮች ምክር ቤት የተለየ ውክልና ያስፈልጋቸዋል የሚላቸው አናሳ ብሄረሰቦች ተወካዮቻቸውን እንዲልኩ ይደረጋል ፣ አናሳ ብሄረሰቦች የትኞቹ እንደሆኑም የሚያሳይ ግልጽ መስፈርት ያዘጋጃል ፡፡ / ፬ / የፌዴሬሽን ክልሎችን በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ / እና / ፪ / ከተመለከተው ሁኔታ ቀደም ብሎ ስምምነት ባገኘ አሠራር መሠረት ሊወስን ይችላል ፡፡ ፲፯ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፮ የተደነ ገገው ቢኖርም ፣ ለክልልና ከዚያ በታች ላሉ ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ ፣ በኣ ንድ ምርጫ ክልል ምን ያህል ተወካዮች እንደሚመረጡ በየክልሉ ህግ መሠረት በቋሚነት ይወሰናል ፡፡ የተወካዮችን ብዛት መለወጥ ቢያስፈልግ ከእጩዎች ይፈፀማል ፡፡ » ፰ / አንቀጽ ፲፮ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል ፤ « / ፲፮ / ማንኛውም በምዝገባ እለት እድሜው ፲፰ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ ለመምረጥ የመመዝገብ መብት አለው ፡፡ ሆኖም የተመዝጋቢው እድሜ ፲፰ ዓመት ስለመሆኑ ጥርጣሬ ቢነሳ በቤተሰቡ አንጋፋ አባል ወይም አንጋፋ ዘመድ ወይም አንጋፋ አባል ወይም ዘመድ የሌለ እንደሆነ ስለጉዳዩ በሚያውቅ ሌላ ሰው የምስክርነት ቃል መሠረት ይወሰናል ፡፡ » ፱ / በአንቀጽ ፲፬ ንዑስ አንቀጽ ፩ / ለ / ውስጥ « ለሁለት ዓመት » የሚለው ተሰርዞ « ለስድስት ወር » በሚል ተተክቷል ፤ ፲ . የአንቀጽ ፳፩ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሰርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተተክቷል ፤ « / ፩ / ምዝገባው መራጨ በሚኖርበት ቀበሌ ውስጥ በሚደራጅ የድምጽ ጣቢያ ይከናወናል ፡፡ ሆኖም ከድምጽ ውጭ ቤት ወይም በተመሳሳይ ቦታ እየተዘዋወሩ ምዝገባ ማከናወን የተከለከለ ነው ፡፡ » ጽ ፫ቪኳን ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፱፯ ዓ.ም ፤ የአንቀጽ ጽ ፤ ድንጋጌ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ድንጋጌ ተተክቷል ፤ « ምዝገባው በድምጽ መስጫ ጣቢያ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፩ / ሠ / በሚመደቡ ባላቸው ገለልተኛ የምርጫ አስፈፃሚዎች አማካይነት ይካሄዳል ። » ፲ / የአንቀጽ ፳ ድንጋጌ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ድንጋጌ ተተክቷል፡ « በምርጫ ውድድር ውስጥ የገቡ የፖለቲካ ድርጅቶች ፣ አደረጃጀቶች በተወካዮቻቸው አማካይነት የምርጫውን ሂደት ለመታዘብ ይችላሉ ፡፡ መንግሥት አስፈላጊ ሲያገኘው የውጭ ታዛቢዎችን ሊጋብዝ ይችላል ፡፡ » የአንቀጽ ፳ ድንጋጌ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ድንጋጌ ተተክቷል፡ ምዝገባው ደረጃ ቦርዱ በሚወስናቸው የሚጀምርና የሚጠናቀቅ ይሆናል ። ከመወሰኑ በፊት የፖለቲካ ድርጅቶችን ሊያማክር ይችላል ፡፡ የአንቀጽ ፴፰ ንዑስ አንቀጽ ፩ // እና / ሠ / ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፩ / መ / እና / ሠ / ተተክተዋል፡ « / መ / ከምርጫው ዕለት አስቀድሞ በምርጫ ክልሉ ውስጥ በመደበኛነት ለሁለት ዓመት ከኖረ ወይም የትውልድ ቦታው በእጩነት ሊቀርብበት በፈለገበት የምርጫ ክልል ውስጥ ከሆነ ወይም ከተማው ከአንድ በላይ የሚያቅፍ በከተማው በመደበኛነት በፈለገው የምርጫ ክልል ፤ ሠ / በሚወዳደርበት ምርጫ ክልል በፖለቲካ አማካይነት እንደሆነ የእጩዎች ማሰባሰብ ሳያስፈልገው አባልነት ለመወዳደር ፣ እንዲሁም በግሉ የቀረበ እንደሆነ ከአካባቢው መስተዳድር የተረጋገጠ ዕድሜያቸው ከዚያ በላይ ከሆኑትና ካልተከለከሉት ነዋሪዎች ውስጥ ከአንድ ሺህ የማያንስ የድጋፍ ፊርማ የሚያቀርብ ከሆነ ፣ በዕጩነት ለመመዝገብ ይችላል ፡፡ » ገጽ ፫ሺ፯ ራል ነጋሪት ጮጣ ቁጥር ፳ ጥር ፲ ቀን ፲፻፯ ዓ.ም የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / ተተክተዋል፡ « / ፩ / አንድ የፖለቲካ የምርጫ ክልል ለአንድ የምክር ቤት መቀመዓ አንድ እጩ ብቻ ያቀርባል ፡፡ / ፪ / አንድ ነዋሪ በተመራጩ ቁጥር ልክ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፰፩ / ሠ መሰረት ለእጩዎች ይችላል ፡፡ » የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / ተተክቷል ፤ « / ፩ / በሁሉም የምርጫ ደረጃዎችና የምርጫ ክልሎች የአንድ ፓርቲ እጩዎች አንድ ዓይነት ምልክት ይጠቀማሉ ፡፡ ሆኖም ፓርቲዎች ለተለያዩ የምርጫ ደረጃዎች ለሚያቀርቧቸው የተለያዩ የተለያየ የመለያ ምልክቶች መጠቀም ምርጫቸው ይከበርላቸዋል ። የፓርቲዎች ባለቤትነት በቦርዱ ይረጋገጣል ፡፡ የግል ምልክታቸውን ራሳቸው መርጠው ያቀርባሉ ፡፡ » « / ፪ / ማናቸውም መለያ ምልክት፡ ሀ . ከሌሎች እጩዎች መለያ ምልክቶች ጋር የማይመሳሰል ለ . በብሔር ብሔረሰብ በሃይማኖት መካከል ጥላቻና ግጭት የማይፈጥር ፣ ሐ . የጦርነት ድርጊትን መልዕክት የማያስተላልፍ መ . ከፌዴራልም ሆነ የክልል መንግስታት ሰንደቅዓላማ ወይም ዓርማ ወይም ከልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዓርማና ሰንደቅ ዓላማ ወይም ከሀይማ ድርጅቶች ምልክቶች የማይመሳሰል ፣ የሕዝብን የማይጥስ ፤ መሆን ይኖርበታል ፡፡ አንቀጽ ፰ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፵፫ ተሻሽሏል፡ ገጽ ፫ሺ፵፯ ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም « የዕጩዎች ብዛት፡ ፩ / በአንድ ተወካዮች ምክር ቤት ለመመረጥ የሚወዳደሩ ዕጩዎች ከአሥራ ሁለት መብለጥ የለባቸውም ፡፡ ፪ / የዕጩዎች የፖለቲካ ድርጅቶች በቅድሚያ በዕጩነት እንዲመዘገቡ ይደረጋል ፡፡ ፫ / በፖለቲካ ድርጅቶች የቀረቡት ዕጩዎች ከአሥራ ሁለት በላይ ከሆኑ ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ ላገኙ ከስድስት ለማይበልጡ ድርጅቶች ቅድሚያ ይሰጣል ፡፡ ቀሪዎቹ በዕጣ ይለያሉ ፡፡ ፬ / በፖለቲካ ድርጅቶች የቀረቡት እጩዎች ከአሥራ ሁለት በታች ከሆኑ የቀሩት ቦታዎች ባለፈው ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ ተወዳዳሪዎች እንዲሞሉ ይደረጋል ፡፡ እንዲለይ ይደረጋል ። ፭ እኩል የድምጽ ብዛት ያላቸው እጩዎች ካሉ በዕጣ እንዲለዩ ይደረጋል ፡፡ ፮ / በአንድ የምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት ወይም ለሌሎች የምርጫ ደረጃዎች የሚቀርቡ ይወሰናል ፡፡ የዕጩዎች ከወሰነው ቁጥር በላይ የሆነ እንደሆነ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፫ እና ፬ መሠረት ይወሰናል ፡፡ የሚወጣው የሚመለከታቸው ዕጩዎች ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይሆናል ፡፡ ፲፰ / የአንቀጽ ፭ ንዑስ በሚከተለው ተተክቷል፡ አንቀጽ / ፩ / ተሰርዞ « / ፩ / ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በግሉ ወይም የፓርቲ አባል በመሆን ለምርጫ መወዳደር ይችላል ፡፡ ሆኖም ማንኛውም ዳኛ ፣ ወታደር ወይም ፖሊስ በራሱ በፖለቲካ ፓርቲ አማካይነት እጩ ተወዳዳሪ ሆኖ ከቀረበ የያዘውን የመንግሥት ሥራ መልቀቅ አለበት ፡፡ ገጽ ፫ሺ፵፰ ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፯ ዓም የአንቀጽ ፴፱ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሰርዞ በሚከተለው ተተክቷል ፤ « / ፩ / ኣንድ ተወዳዳሪ በእጩነት ተመዝግቦ መታወቂያውን ካገኘበት ቀን አንስቶ የምርጫ ውድድሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከአስተዳደሩም ሆነ ከማዘጋጃ ቤት ፍቃድ ሳይጠይቅ በጽሑፍ በማሳወቅ ግዴታዎቹን በማክበር ሆነ በደጋፊዎቹ አማካይነት የድጋፍ ስብሰባዎችን የመጥራት ወይም የማደራጀት አለው ፡፡ እንዲሁም ለምርጫ ውድድሩ ይጠቅሙኛል ያላቸውን መረጃዎች ከቦርዱ የማግኘት መብት ይኖረዋል ፡፡ » የአንቀጽ ፫ / ተሰርዞ በሚከተለው ተተክቷል ፤ « ፫ / የአጠቃቀሙ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በሚያወጣው ድልድል መሠርት ይሆናል ፡፡ ድልድሉንም ተወዳዳሪ የፖለቲካ ድርጅቶች እንዲያውቁት ይደረጋል ፡፡ » ፳፩ / የአንቀጽ ፲፪ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተተክቷል ፤ የሚያደናቅፍ ማናቸውም ወንጀል መፈፀሙን በመፈፀም ላይ መሆኑን ሲያውቅ ወይም የተደገፈ ሲደርሰው እንዲወስድ ወደሚመለከተው ይመራል ፣ ይከታተላል ፡፡ » ፳፪ / የአንቀጽ ፳፪ ንዑስ በሚከተለው ተተክቷል ፤ አንቀጽ / ፫ / ተሰርዞ « / ፫ / የድምፅ መስጫ ጣቢያዎችን ደህንነት የማስከበር ኃላፊነት ቤቶች ይሆናል ፡፡ የምርጫ ጽሕፈት ቤቶች የድምጽ መስጫ ጣቢያ ታዛቢ አካላት የጣቢያውን ደህንነት ለማስከበር የፖሊስ ኃይል እንደሚያስፈልግ ካመኑ እንዲመደብላቸው የሚመለከተውን አካል መጠየቅ ይችላሉ ፡፡ » ሆኖም ታዛቢዎች ጥያቄያቸውን የሚያቀርቡት ጽሕፈት ቤቶች አማካይነት ይሆናል ፡፡ » ገጽ ፫ሺ፵፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲ ቀን ፲፱፯ ዓ.ም ፳፫ / የአንቀጽ ፳፬ ንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፭ ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፭ ተተክቷል፡ « / ፬ / መራጩ መስጫው ክፍል ገብቶ የሚመርጠው በሚገኝበት ባለአራት ካደረገበት ከፈረመበት በኋላ ወረቀቱን አጥፎ በታዛቢዎች ፊት ለፊት በቅርብ እይታ በግልጽ ስፍራ በተቀመጠው የድምጽ መስጫ ወይም ኮሮጆ ውስጥ ይከተዋል ፡፡ በ፭ / በምርጫ ለማድረግና የድምጽ መስጫ ወረቀቱንም ወይም ኮሮጆ ለመክተት የሚያስፈልገው ማንኛውም የሚረዳውን የመወሰን መብት አለው ፡፡ » በአንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፭ ፣ በአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ፪ ፣ በአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፩ / ሰ / እና / ቸ / እና በአንቀጽ ፳፯ « ተወካዮች ምክር ቤት ወይም « ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት » በሚለው ሀረግ ተተክቷል ፡፡ በአንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ፮ በመጀመሪያ መስመር « ፌዴራል » የሚለው ቃል ተሰርዟል ። በአንቀጽ ፪፪ ንዑስ አንቀጽ ፬ ፣ በአንቀጽ ፪፫ እና ፪፬ ንዑስ አንቀጽ ፩ « ማዕከላዊ » « ፌዴራል » በሚለው ቃል ተተክቷል ፡፡ ፫ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች ፩ / የተሻሻለው የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ድንጋጌ ቢኖርም ፣ አሁን ያሉት የቦርድ አባላት ቀጣዩ እስከሚጠናቀቅ ሥራቸውን ማከናወናቸውን ይቀጥላሉ ፡፡ ፪ / የተሻሻሉት የአንቀጽ አንቀጾች ሲኖሩም ፣ የሕዝብ ቆጠራ እስከሚካሄድ ድረስ አሁን ያሉት የምርጫ ክልሎች ለቀጣዩ ምርጫ ተፈጻሚ ይሆናሉ ፡፡