የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር፳ አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፵፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፶፪ ዓም • የአደገኛ ዝቃጮች ድንበር ዘለል ቆርን እና ወገን ለመቆጣጠር የወጣውን የባዝል ኮንቬንሽንግጽደቂያ ንጽ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፵፪ የአደገኛ ዝቃጮች ድንበር ዘለል ዝውውርን እና አወጋገድን ለመቆጣጠር የወጣውን የባዝል ኮንቬንሽን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የአደገኛ ዝቃጮች ድንበር ዘለል ዝውውርን እና አወጋገድን ለመቆጣጠር የባዝል ኮንቬንሽን እ.ኤአ ማርች ፳፪ ቀን ፲፱፻፳፱ | Transbounday Movements of Hazardous Wastes and their ዓም የወጣ ስለሆነ፡ ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፪ | Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፱ መሠረት የሚከተለው | ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic Republic of ታውጇል ፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአደገኛዝቃጮች ድንበር ዘለል ዝውውርን እና አወጋገድን ለመቆጣጠር የወጣው የባዝል ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ኮንቬሽኑ ስለመጽደቁ የአደገኛ ዝቃጮች ድንበር ዘለል ዝውውርን እና አወጋገድን ለመቆጣጠር እኤአ ማርች ፳፪ ቀን ፲፱፻፳፱ የወጣው የባዝል ኮንቬንሽን ጸድቋል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርት ታተመ