የኢትዮጵያ ፌዴራላ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አስራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ - ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፪ ሺ ዓ.ም.
· ደንብ ቁጥር ፩፻፶፪ሺ
የናዝሬት ሽራና ልብስ ስፌት ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፬ሺ፷፭
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶ / ፪ሺ
የናዝሬት ሸራና ልብስ ስፌት ፋብረካን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የናዝሬት ሸራና ልብስ ስፌት ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶ / ፪ሺ ተብሎ ” ሊጠቀስ ይችላል::
፪ መቋቋም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ö ፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic
ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ)
ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩) የናዝሬት ሽራና ልብስ ስፌት ፋብሪካ (ከዚህ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይተዳደራል::
ያንዱ ዋጋ
አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፪ሺ ö ፻፵፭