የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ህዳር ፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳ / ፲፱፻፯ ዓ.ም. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በታላቋ | Ratification of the Agreement between the Government of the ሕዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ ኣረብ ጀማሪያ መንግሥት መካከል በባህል ፣ በወጣቶችና በስፖርት ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ... ገጽ . ፪ሺ፱፻፴ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፱ / ፲፱፻፵፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በታላቋ ሕዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት መካከል በባህል ፣ በወጣቶችና በስፖርት መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አ ዋ ጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በታላቋ ሕዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያና በኢትዮጵያ | Democratic Republic of Ethiopia has entered in to basic ሕዝቦች መካከል ወዳጅነትና ትብብርን ለማስፋፋት የሚያስችሉ | Agreement with the Great Socialist Peoples Libyan Arab መሠረታዊ ስምምነቶችን ከታላቋ ህዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ | Jamahiriya for the promotion of friendly relations and አረብ ጀማህሪያ መንግሥት ጋር የፈረመ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ባደረገው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና accepted the ratification of the Agreement between the በታላቋ ህዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት | Government of the Federal Democratic Republic of በባህል ፣ በወጣቶችና በስፖርት መስክ ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወሰነ በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ፩ እና ፪ መሠረት የሚከተለው ) and ( 12 ) of the constitution of the Federal Democratic ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሺ ፩ ጽ ሲጀ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፯ ህዳር ፳ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ፩ . አጭር ርዕስ አዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በታላቋ ሕዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት መካከል በባህል ፣ በወጣቶችና በስፖርት ለማድረግ የተፈረመውን • ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፪ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። 8 ስምምነቱን ስለማፅደቅ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም. በታላቋ ህዝባዊ ሶሻሊስት ጀማህሪያ መንግሥትና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በባህል ፣ በወጣቶችና በስፖርት መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አፅድቋል ፡፡ ፫ . አዋጁን የማስፈፀም ሥልጣን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የወጣቶች ፣ ስፖርትና ባህል ሚኒስቴር ይህንን ኣዋጅ ለማስፈፀም ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፳ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት