ሐያ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፲ ።
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ፡ ጋዜጣ
የጋዜጣው ዋጋ 1
ውስጥ ባመት $ 6
በ Ã ' ወር '. ያንዱ ♥
ለውጭ - አር ' እጥፍ ' ይሆናል
_
፲፱፻፰ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፴፭ / ፱፻፷ ዓ. ም.
ስለመንገዶች ጕዞ የወጡትን ደንቦች ስለማጽናት የወጣ ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፴፮፲፱፻፷ ዓ. ም. የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) ደንብ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ፡ መንግሥት በጽሕፈት v ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት የቆመ "
ቁጥር ፫፻፴፭ ፲፱፻፷ ዓ.ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ።
ስትር ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የወጣ ደንብ ።
- መላለሻን (ትራንስፖርትን)
፬ ደንቡ ስለሚጸናበት ጊዜ
፩ አውጭው ባለሥልጣን በመንገዶች ላይ ጉዞንና ስለመቆጣጠርና ስለመወሰን (በዚህ ደንብ ውስጥ አዋጅ እየተባለ በሚጠቀሰው) ቁጥር ፪፻፶፮ / ፲፱፻፷ ዓ.ም. በወጣው አዋጅ አንቀጽ ፭፪ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት (ከዚህ በኋላ « ሚኒስትር » እየተባለ የሚጠራው) የመገናና
ገጽ ፷፮
ገጽ ፷፯
፪ / አጭር አርእስት
ይህ ደንብ « ከዚህ ቀደም ስለመንገዶች ጉዞ የወጡትን ደንቦች ስለማጽናት የወጣ የ፲፱፻፷ ዓ.ም.ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፫ / የጸኑት ደንቦች
የሚከተሉት ደንቦች አዋጁ ከጸናበት ቀን ጀምሮ በአ ዋጁ መሠረት ሚኒስትሩ እንዳወጣቸው ተቆጥረው የጸኑ ይሆናሉ ፤
(፩) የ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. የተሽከርካሪ መኪናዎች ክብደትና ልክ መወሰኛ ደንብ (የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፪፻፷፩ ፲፱፻፶፭) እንደተሻሻለና ፤
(፪) የ፲፱፻፶፮ ዓ.ም. የትራንስፖርት ማሻሻያ ደንብ (የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፪፻፸፱ ፲፱፻፶፮ እንደተሻሻለ ።
_ አማኑኤል አብርሃም
የመገናኛ ሚኒስትር "
ይህ ደንብ አዋጁ ከጸናበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፷ ዓ.ም.
በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን (ትራንስፖርትን)
ለመቆጣጠርና ለመወሰን በ፲፱፻፷ ዓ.ም በወጣው አዋጅ መሠረት The Rocd Trcvel qnd Tronspor Procloction, 1967
አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ • በወር - አንድ ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ሣጥን: ቍ T ር - Ç ሺ፫ ፬ (136)