አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፫
የአንዱ ዋጋ 0.60
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
| አዋጅ ቊጥር ፪፻፳፱ / ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት ልማት ኮርፖ ሬሽን ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴ / ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
E ብረተ ብኣዊ
የኢትዮጵያ የጂኦሎጂ ጥናት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፳፱ / ፲፱፻፸፭ ዓ ም.
የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት ልማት ኮርፖሬሽን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ኢትዮጵያ
በመንግሥት ብቻ እንዲሁም በጋርዮሽ የሚመረቱ ማዕ ድናትን ለማልማት ብቸኛ ሥልጣን ያለው የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅት ማቋቋም በማስፈለጉ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፪ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት ልማት ኮር ፖሬሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፳፱ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፩ (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅደም » A
አብዮታዊት ኢትዮጵያ የምታካሂደው የኢኮኖሚ ግን ባታ ግቡን እንዲመታ የሀገሪቱን የማዕድን ሀብት በከፍ | Revolutionary Ethiopia requires maximum utilization of the ተኛ ደረጃ ጥቅም ላይ ማዋል ስለሚጠይቅ ፡ ማዕድናትን | country's mineral resources which have to be exploited in a ` በተቀነባበረ መንገድ ማምረት አስፈላጊ በመሆኑ ፤