ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፳፪
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት ።
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው.ጋ
ባገር ውስጥ ባመት
ለው: አገር እጥፍ ይሆናል "
ማ ውጫ
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ
ሕግ ክፍል ማስታቂያ ቍጥር ፬፻፳ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የገቢና የወጭ ዕቃዎች ታሪፍ (ማሻሻያ)
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፳ / ፲፱፻፷፬ ዓ.ም. በ፲፱፻፴፭ ዓ. ም.በወጣውና በተሻሻለው የ ı ቢና የወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ *
ገጽ ፩፻፴፰
፩ አውጪው ባለሥልጣን ፤
በ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. በወጣውና በተሻሻለው የገቢና የወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ ቍጥር ፴፱ ፲፱፻፴፭ ዓ ም. አንቀጽ ፭ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ይህን ደንብ አውጥቷል
፪ አጭር አርእስት ፤
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም የገቢና የወጪ ዕቃዎች ታሪፍ (ማሻሻያ) ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ ደንብ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጕም ካልሰጠው በቀር « ታሪፍ » ማለት በሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፩፻፶፵፫ በወጣውና በተሻሻለው የገቢና የወጪ ዕቃ ታሪፍ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የወጣው ታሪፍ ነው ። የተሠረዙና የተተኩ አንቀጾች
አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የታሪፍ አንቀጽ ፺፰ ፤ ፩፻፴፱ (፪) ሁ ፬) ፤ ፩፻፵፪ ሀ ፫ ፪ ሀ ፯ እና ለ ፤ ፩፻፷፫ ፤ (ሀ) እና (ለ) ፩፻፷፰ (ሐ) ፤ ፩፻፷፱ ፤ (ሀ) እና (ለ) ፤ ፩፻፺፭ (ሀ) እና (ለ) ፤ ፫፻፰ ፤ ፫፻፳፱ ፤ ፫፻፴፰ (ሀ) እና (ለ) ፤ ፫፻፶፯ ፤ ፫፻፶፰ ፤ ፫፻፶፱ (ሀ) እና (ለ) ፤ ፫፻፷፪ (ሀ) (ለ) እና (ሐ) ፫፻፷፬ (ሀ) እና (ለ) ፤ ፫፻፷፮ ፤ ፫፻፷፯ ፤ ፫፻፷፰ ፤ ፫፻፷፱ ፤ ፫፻፸፩ ፤ (ሀ) (ለ) እና (ሐ) ፫፻፸፪ (ሀ) እና (ለ) ፫፻፸፮ (ሀ) ፤ F ፻፸፯ (ለ) እና ፫፻፸፱ ተሠርዘው በምትካቸው የእነ ሱን ቍጥር የያዙ የሚከተሉት አዲስ አንቀጾች ተተክ ተዋል ።
ቢንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተ
የፖስታ ሣጥን ቍ r ር g ሺ ፻ ፬ (136)