የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፫ አዲስ አበባ ኅዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻ዥ፩ / ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅትን የሞኖፖሊ መብት ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ( ኢትዮጵያ ) አክሲዮን ማኅበር ለማስተላለፍ የወጣ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፩፻፷፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፩ ፲፱፻፲፪ ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅትን የሞኖፖሊ መብት ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ( ኢትዮጵያ ) አክሲዮን ማኅበር ለማስተላለፍ የወጣ አዋጅ ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅት በከፊል ወደ ግል ይዞታ የተዛ ወረና ወደ አክሲዮን ማኅበርነት የተለወጠ በመሆኑ ፣ ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት በማቋቋሚያ አዋጁ ተሰጥቶት የነበረውን የሞኖፖሊ መብት ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት | partially privatized and converted into a share company ( ኢትዮጵያ ) አክሲዮን ማኅበር ማስተላለፍ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ / stipulated by its establishment proclamation , to the National መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅትን የሞኖፖሊ | Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows : መብት ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ( ኢትዮጵያ ) አክሲዮን | 1. Short Title ማኅበር ለማስተላለፍ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻ T ፩ / ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ የሞኖፖሊ መብት መተላለፍ ፩ . ትምባሆና የትምባሆ ውጤቶችን ለመግዛት ለመቀመም፡ በፋብሪካ ሠርቶ ለማውጣት ፤ ለመሸጥ ፣ ወደአገር ውስጥ ለማስገባትም ሆነ ወደውጭ ለመላክ ለብሔራዊ የትምባሆ ድርጅት በማቋቋሚያው አዋጅ ቁጥር ፴፯ ፲፱፻፳፭ በአንቀጽ ፪ እና ፱ ድንጋጌዎች መሠረት ተሰጥቶት የነበረው የሞኖፖሊ መብት በዚህ አዋጅ ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ( ኢትዮጵያ ) አክሲዮን ማኅበር ተላልፋል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፩፻፪፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፫ ኅዳር ፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም Federal Negarit Gazeta - No. 3 18 November , 1999 - Page 1174 ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / መሠረት ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ( ኢትዮጵያ ) ኣክሲዮን ማኅበር የተላለ ፈውን የሞኖፖሊ መብት ለማስከበር አግባብ ያላቸው የአዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፴፭ አንቀጽ ፲ ፲፫ ድንጋጌዎች ተፈጻሚነት ይቀጥላል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅት ( ኢትዮጵያ ) አክሲዮን ማኅበር በንግድ መዝገብ ከተመዘገበበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለአሥር ዓመታት ጸንቶ ይቆያል ። አዲስ አበባ ህዳር፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ