ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፮
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ ፲ ፱ ፻ ፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፭ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የልማት ፕሮጄክቶች ጥናት ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፮ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የዋናው ኦዲተር ተግባርና ሥልጣን ማሻሻያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፯ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የአልኮል የኤክሣይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ.
ወታደራዊ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፸፬
ገጽ ፸፭
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፭ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የልማት ፕሮጄክቶች ጥናት ድርጅት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴ በአዲሱ ዲሞክራሲ ያዊ አብዮት ፕሮግራም መሠረት ወደፊት ለማራመድ በማዕ ከላዊ ፕላን ላይ የተመሠረተ የተቀነባበረና የተመጣጠነ የል
የልማት እቅዶችን ለማዕከላዊ ፕላን የታለመውን ግብ ለመምታት በሚያስችል ሁኔታ ለማዘጋጀት በ ንግሥትና በግል ገንዘብ የሚሠሩትን የልማት ፕሮጄክቶች ሁሉ ከመ ጀመሪያ ደረጃ ጥናት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ በጥራት ማዘ ጋጀት ተቀዳሚ ተባ ስለሆነ ፤
አዲስ አበባ ጥር ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
እንደዚህ ያለውን እቅድ በተግባር ለመተርጐም በሚገባ የተጠኑና ሳይዘገዩም በሥራ ላይ ሊውሉ የሚችሉ የልማት ፕሮጄክቶችን ማጥናትና ማዘጋጀት ስለሚያስፈልግ ፤
ማት እቅድ ማዘጋጀትና በሥራ ላይ ማዋል አስፈ _____ / /
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ለዚህም ዓላማ በፕሮጄክት ጥናትና ዝግጅት ተግባር ላይ የሚሠማራና ሌሎች መሥሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የሚያ ከናውኗቸውን የፕሮጄክት ጥናቶችና ዝግጅቶች የሚያስተባ ብር ፤ ጥራታቸውም እንዲጠበቅ የሚያደርግ ድርጅት ማቋቋም | ards by projects which other offices and organizations identify, አስፈላጊ ስለሆነ ፤