×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮፕያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 587/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፵ አዲስ አበባ ሐምሌ ፯ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፯ / ፪ሺ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፩፻፳፫
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፯፪ሺ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ተቋማቱን በማዋሃድ የገቢውን ዘርፍ ውጤታማ ነት ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቃጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
አብዛኛው በወጪና ገቢ ንግድ የተሰማራው ባለሃ WHEREAS, most of the investors engaged in export ብት ታክስ የሚከፍለው ለፌዴራል መንግሥት ቢሆ | and import commercial activities have been the Federal ንም ከታክስ እንዲሁም ከወጪና ከገቢ ንግድ ጋር የተ ያያዙ የመንግሥት አገልግሎቶች በተለያዩ ተቋማት እንዲሰጡ መደረጋቸው በአገልግሎት አሰጣጥ ፣ በመ ረጃ አያያዝና አጠቃቀም እንዲሁም ህግና ስርዓትን በማስክበር ረገድ ችግር ያስከተለ በመሆኑ ፣
regarding with the manner of service rendering, keeping and | utilization of information and promotion of law and order are
የገቢዎች ሚኒስቴር ፣ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለ ሥልጣን እና የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን | the Ministry of Revenue, the Ethiopian Customs በተመሳሳይ ዓላማ ላይ ያተኮሩ ከመሆናቸው በላይ | Authority and the Federal Inland Revenue Authority ተመሳሳይ የሃብት አጠቃቀምና የአደረጃጀት ስልት | have been following similar resource utilization and የሚከተሉ በመሆናቸው የሦስቱ ተቋማት መዋሃድ ዘመ | organizational arrangement, thus the merging of the ናዊ የታክስና የጉምሩክ አስተዳደር ሥርዓትን ለመዘ ርጋት ፣ የሃብት አጠቃቀምና የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓቱን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ ስለሚረዳ ፣
| transform the efficiency of the revenue sector to a high
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቊ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?