×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯/፲ፀደ ዓ.ም ለዘላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሳ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ- ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፳፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ለዘላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሳ ፕሮግራም ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈ | Financing Sustainable Development and Poverty ረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፵፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለዘላቂ ልማት እና የድህነት ቅነሳ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፳ሚሊዮን ዩ.ኤ ( ስድሳ ሚሊዮን ዩኒትስ Fund provide to the Federal Democratic Republic of ኦፍ አካውንት ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Ethiopia a Loan amount of UA 60,000,000 ( Sixty million ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት | Units of Account ) for financing Sustainable Development መካከል እ.ኤ.አ ፌብሩዋሪ ፫ ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the federal Democratic Republic of Ethiopia has ሚያዝያ ፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | ratified said Loan Agreement at its session held on the ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና ( ፲፪ ) መሠረት | NOW , THEREFORE , in accordance with Article 55 የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ለዘላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሳ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፳ ሺ ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፫ሺ፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ ፫ ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመው ቁጥር 2100150008444 የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብ ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ፷ሚሊዮን ዩ.ኤ. ( ስድሳ ሚሊዮን አካውንት ) ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች እንዲውል ለማድረግ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?