×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮፕያ ብሄራዊ ባንክ ማቋቋሚያ/እንደተሸሻለ/ አዋጅ ቁጥር 591/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፶ አዲስ አበባ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፩ / ፪ሺ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ / እንደተሻሻለ / አዋጅ ገጽ ፬ሺ፩፻፷፰
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፩ / ፪ሺ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ለኢትዮጵያ ፈጣን የኢኮኖሚ ልማት የተረጋጋ የዋጋ ፣ የውጭ ምንዛሬ ምጣኔና ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት አስፈላጊ
በመሆኑ ፤
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተመጣጠነ ዕድገት ተስማሚ የሆኑ ተግባራትን ማከናወን ስለአለበት ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት ታውጇል፡
ክፍል አንድ
ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ / እንደተሻሻለ / አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፩ / ፪ሺ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
" ሥልጣን የተሰጠው መንዛሪ " ማለት ከባንኮች በስተቀር በውጭ አገር ገንዘብ ግብይት ለመሠማራት ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የተሰጠው ማንኛውም ሰው ነው ፤
ባንክ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ | Ethiopia to undertake such other activities as are ሌሎች አስፈላጊ | conforming to the proportional economic growth of
|
Ethiopia stable price and foreign exchange rate and
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሤ.ቈ, ፹ሸ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?