አርባ ሁለተኛ ዓመት ቊጥር ፲፬
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ Go
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፪፻፵፭ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የኤክሣይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፻፵፮ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የአልኮል ኤክሣይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ዜያዊ ወታደራ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፲፫
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፸፰ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የጉምሩክ ቀረጥ ደንብን ለማሻሻል የወጣ ደንብ
ገጽ ፩፻፲፬
የዕቃው ዓይነት ፡
፩. አገር ውስጥ የሚሠሩ ፤
ሀ) ኒያላና አይዲያል ሲጋሬት
ገጽ ፩፻ ፭
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የኤክሣይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፱ ዓ - ም- አንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚከተለው | ታውጅዋል ። ፤
፩ ፤ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የኤክሣይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ ፲፱፻፸፭ ዓም » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ማ ሻ ሻ ያ
ከኤክሣይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር ፪፻፬ ፲፱፻፶፭ ዓም- (እን ደተሻሻለ) ጋር ተያይዞ የሚገኘው በአዋጅ ቁጥር ፩፻፷ ፲፱፻፸፩ የታከለው ሠንጠረዥ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ሠንጠረዥ ተተክቷል ።
ሠ ን ጠ ረ ዥ
ኢትዮጵያ
የኤክሣይዝ ታክስ ፡
ከዋጋው 74 %
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)