×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 72/1989 ዓም የኢትኩዌትየኢኮኖሚ'የንግድ'የላይንስና የቴክኒክ ትብብርስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፫ ቀን ፲ሀየቸሀ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፪ ፲፱፻ዥ፱ ዓም የኢትዮ ኩዌት የኢኮኖሚ ፡ የንግድ ፡ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፲፬ አዋጅ ቁጥር ፪፪ ፲፱፻፱ የኢትዮ ኩዌት የኢኮኖሚ ፡ የንግድ ፡ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩ ዌት መንግሥት መካከል የተደረገው የኢኮኖሚ ፡ የንግድ : የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት እ . ኤ . አ ሴፕቴምበር ፲፬ ቀን ፲ህየን፮ ኩዌት ከተማ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፡ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ፡ ሁለቱ ተዋዋይ ሀገሮች በየሕገመንግሥታቸው መሠረት ለተፈጻሚነቱ አስፈላጊውን ስለማሟላታቸው በሚያደርጉት የማረጋገጫ ሰነድ ልውውጥ : { Agreement shall come into force on the later date on which በስተኋላ የተላከው ሰነድ ከደረሰበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን | either Contracting Party notifies the other that its cons በስምምነቱ ውስጥ ስለተመለከተ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፱ | Agreement at its session held on the 6 day of May , 1997 , ዓ . ም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ኩዌት የኢኮኖሚ ፡ የንግድ ፡ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፪ ፲፱፻፴፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭፻፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፵፬ ዓ . ም Federal Negarit Gazeta No . 35 6 May 1997 - - - Page 515 ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥት መካከል እ ኤ . አ ሴፕቴምበር ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፮ ኩዌት ከተማ ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚ ፣ የንግድ ፣ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ጸድቋል ። ፫• የሚመለከታቸው ፌዴራል አካላት ሥልጣን የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስቴር ፡ የንግድና የኢንዱ ስትሪ ሚኒስቴር ፡ የፍትህ ሚኒስቴርና በስምምነቱ የተካተቱ የትብብር መስኮች የሚመለከቷቸው ሌሎች ፌዴራል አካላት በየሥራ መስካቸው ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቷቸዋል ። ፩ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና | 4 Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?