×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 78/1989 ዓ.ምለአዲስ አበባ ቦሌዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክትማስፈጸሚያከአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚልማት ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድርስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፩ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፷፬l በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፰ ፲፱፻፳፱ ዓም ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . አዋጅ ቁጥር ፪፰ / ፲፱፻፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፲፪ ሚሊዮን ( አሥራ ሁለት ሚሊዮን ) . የአሜሪካን ዶላር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት መካከል እኤአ ማርች ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፯ በካይሮ የተፈረመ በመሆኑ ፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ግንቦት ፳፮ቀን ፲፱፻ጽ፱ ዓም . Federal Negarit Gazeta No . 41 39 June , 1997 – Page 527 ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኤኮኖሚ ልማት ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ጅ፯ / ፲፱፻ዥ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት መካከል እ . ኤ . አ ማርች፳፯ ቀን ፲፱የን ፤ በካይሮ የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን . . የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፪ ሚሊዮን ( አሥራ ሁለት ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድ ረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬• አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻T፱ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ፣ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻T፬ ዓ•ም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?