የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፶
ደንብ ቁጥር ፪፻፳፭ / ፪ሺ፫
የአክሱም ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፭ሺ፰፻፵፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፭ / ፪ሺ፫ የአክሱም ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር አውጥቷል ፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፭ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
፩ / አክሱም ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡
ያንዱ ዋጋ
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስ ቴር ይሆናል ፡፡
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩