ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፲፩
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ያንዱ ዋጋ 0.60
ኢትዮጵያ
1 ዜያዊ ወታደራዊ መን 7 ሥ > q ኅብረተሰብኣዊ À
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፫ ፲፱፻፸፪ ዓ ም.
በጅብቲ ሪፐብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደሀገራቸው ስለመመለስ የወጣ አዋጅ ·
ገጽ ፺፯
ማረሚያ ቍጥር ፲፮ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፫ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
በጅቡቲ ሪፐብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደሀገራቸው ስለመመለስ የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በኢትዮጵያ ላይ በሱማሌ አድኃሪ መንግሥት በደረሰው ወረራ ምክንያት ብዙ ኢትጵያውያን ውስጥ በስደት የሚገኙ ስለሆነ ፤
ሪፐብሊክ
በአሁኑ ጊዜ በመካሄድ ላይ የሚገኘው ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በእኩልነት ፤ በፍትሕና በነፃነት ላይ የተመሠረተ ኑሮ ለማስገኘት ስለሆነ ፤
በጅቡቲ ሪፐብሊክ ውስጥ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያ ውያንን ወደ እናት ሀገራቸው እንዲመለሱና በሰላም ኑሯቸ ውን መስርተው በሚካሄደው አብዮት እንዲሳተፉ ማድረግ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚ ከተለው ታውጆአል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « በጅቡቲ ሪፐብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵ ያውያንን ወደ እናት ሀገራቸው ስለመመለስ የወጣ አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፫ ፲፱፻፸፪ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ስለመመለስ !
በጅቡቲ ሪፐብሊክ በስደት የሚኖር ማንኛውም ኢትዮ ጵያዊ በዚህ አዋጅ መሠረት ወደ እናት ሀገሩ ለመመ ለስ ይችላል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የፖስ ” ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ገጽ ፺፰