×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ታኅሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች መካከል የተፈጠረው ግጭት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 78/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፰
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
ነ ጋ ሪ ት
ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፸፰ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ታኅሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎ ችና በመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች መካከል የተፈጠ ረው ግጭት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ · · ገጽ ፸፱
አዋጅ ቁጥር ፸ ፲፱፻፹፮
ታህሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. በዩኒቨርስቲ አካባቢ የተፈጠረው ሁኔታ አጣሪ ኮሚሽን
ዩኒቨርስቲ
ታህሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. በአዲስ ተማሪዎችና በመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች መካከል ተፈ ጥሮ የነበረውን ግጭት በማጣራት ወደፊት ተመሳሳይ ችግር እንዳይደርስ ለመከላከል የሚረዱ ጥንቃቄዎችን ማድረግ ተገቢ ስለሆነ ፤
ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት መነሻ ምክንያቶችና ውጤ ቶች በሚገባ አጣርቶ ትክክለኛውን ሁኔታ ለማወቅ ይቻል ዘንድ አንድ ገለልተኛ የሆነ አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋም አስፈ ላጊ ሆኖ ስለተገኘ
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መመሠረት የሚከ ተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « ታህሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. በዩኒቨር ስቲ ተማሪዎችና በመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች መካ ከል የተፈጠረው ግጭት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፸፰፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪. መቋቋም
ታህሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና በመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት አጣርቶ ሪፖርት የሚያቀርብ አንድ ኮሚሽን ከዚህ በኋላ « ኮሚሽን » እየተባለ የሚ ጠራ ራሱን የቻለ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ።
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?