×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 171/2009

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፸፩ / ፪ሺ፪
የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገፅ ፭ሺ፩፻፲፪
ይህ ደንብ " የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር - ፩፻፸፩ / ፪ሺ፪ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል:
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፩ / ፪ሺ፪ የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከልን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤተ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | and Duties of the Executive Organs of the Federal (በአዋጅ ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ፩ እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና ፴፬
እና በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ | 471/2005 (as amended by Proclamation No. 603/2008) አስመስሎ ማቅረብን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን | and Article 21 (1) of the Prevention and Suppression of ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፯ | Money Laundering and the Financing of Terrorism / ፪ሺ፪ አንቀጽ ፳፩ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካላሰጠው በስተቀር
በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩. " አዋጅ " ማለት በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፯ / ፪ሺ፪
ያንዱዋጋ
፪. በአዋጁ አንቀጽ ፪ የተመለከተው ትርጓሜ ተፈጻሚ ይሆናል ፧
፩. የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል (ከዚህ በኋላ " ማዕከል¨ እየተባለ የሚጠራ) የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል::
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?